Loading
Singer
በፊትህ ፡ መሆን ፡ ነው ፡ ደስታዬ ድምጽህ ፡ ጣፋጭ ፡ ሆናል ፡ ለጆሮዬ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ የለም ፡ የሚያረካኝ እንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ምተመችኝ እንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ምተመችኝ ምሥጋናዬ ፡ ለአንተ ፡ ለጌታዬ አምልኮዬ ፡ ለአንተ ፡ ለጌታዬ ዝማሬዬ ፡ ለአንተ ፡ ለጌታዬ አመልክሃለሁኝ ፡ በምሥጋና አዜምልሃለሁ ፡ በምሥጋና አቀኝልሃለሁ ፡ በምሥጋና አንተን ፡ እንጂ ፡ ምንም ፡ አልፈልግም እንዳንተ ፡ የሚሆን ፡ ማንም ፡ የለም ለኔ ፡ እግዚአብሔር ፡ ወዳጄ ፡ ነህ በዚህ ፡ ደስ ፡ አለኝ ፡ ላመስግንህ በዚህ ፡ ደስ ፡ አለኝ ፡ ላመስግንህ የሚጠቅመኝ ፡ የለም ፡ በዚህች ፡ ምድር ፡ ከአንተ ፡ በስተቅር ፡ ከእግዚአብሔር አስፍቼ ፡ እሄዳለሁ ፡ በመንገድህ ተድላ ፡ ሆኖልኛል ፡ ትህዛዝህ ሰላም ፡ ሆኖልኛል ፡ ትህዛዝህ ነፍሴ ፡ ዝም ፡ ብለሽ ፡ አመስግኚው እግዚአብሔር ፡ አምላክሽን ፡ እርሱን ፡ ወደጂው ልጅን ፡ በመሰዋት ፡ አቅርቦሻል ፡ በፍቅሩ ፡ ሁልግዜ ፡ ያረካሻል በፍቅሩ ፡ ሁልግዜ ፡ ያረካሻል