Loading
Singer
አዝ፦ ምሥጋና ፡ ይገባሃል ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምህረትህ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ናትና መንግሥትም ፡ የአንተ ፡ ናት ፡ ጌታ ፡ አምላክ ፡ ሆይ ክብር ፡ ይገባሃል ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ እግዚአብሔር ፡ በመንገዱ ፡ ጻድቅ ፡ ነው ከቁጣም ፡ የራቀ ፡ ይቅር ፡ ባይ ፡ ነው ጌታ ፡ እሩህሩህና ፡ መሃሪ ፡ ነው አዝ፦ ምሥጋና ፡ ይገባሃል ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምህረትህ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ናትና መንግሥትም ፡ የአንተ ፡ ናት ፡ ጌታ ፡ አምላክ ፡ ሆይ ክብር ፡ ይገባሃል ፤ ክብር ፡ ሃሌሉያ ጌታ ፡ በቃሎቹ ፡ ታማኝ ፡ ነው በስራውም ፡ ሁሉ ፡ ምስጉን ፡ ነው ለሚጠሩት ፡ ሁሉ ፡ ቅርብ ፡ ነው አዝ፦ ምሥጋና ፡ ይገባሃል ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምህረትህ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ናትና መንግሥትም ፡ የአንተ ፡ ናት ፡ ጌታ ፡ አምላክ ፡ ሆይ ክብር ፡ ይገባሃል ፤ ክብር ፡ ሃሌሉያ የተፍገመገሙትን ፡ የሚደግፍ የወደቁትን ፡ የሚያነሳ ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ያለ ፡ አጽናኝ ፡ ጌታ አዝ፦ ምሥጋና ፡ ይገባሃል ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምህረትህ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ናትና መንግሥትም ፡ የአንተ ፡ ናት ፡ ጌታ ፡ አምላክ ፡ ሆይ ክብር ፡ ይገባሃል ፤ ክብር ፡ ሃሌሉያ የሁሉም ፡ ዐይን ፡ አንተን ፡ ተስፋ ፡ ያደርጋል እጅህን ፡ ትከፍታለህ ፡ ይጠግባሉ ክቡር ፡ ስምህንም ፡ ያከብራሉ አዝ፦ ምሥጋና ፡ ይገባሃል ፡ ጌታ ፡ ሆይ ምህረትህ ፡ በእኛ ፡ ላይ ፡ ናትና መንግሥትም ፡ የአንተ ፡ ናት ፡ ጌታ ፡ አምላክ ፡ ሆይ ክብር ፡ ይገባሃል ፡ ክብር ፡ ሃሌሉያ