Loading
Singer
አዝ፦ ምሥጋና ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ምሥጋና ፤ ምሥጋና ሁለቱን ፡ ሙሽሮች ፡ አንድ ፡ አድርጓልና ፤ ምሥጋና (፪x) የደስታ ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ዛሬ የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ የዝማሬ እግዚአብሔር ፡ ስለረዳቸው ኑሮም ፡ መሰረተላቸው የፍቅርን ፡ ቤት ፡ ሰራላቸው ባሳለፉት ፡ ዘመናቸው መከራ ፡ እንኳን ፡ ቢገጥማቸው በዚያ ፡ ሁሉ ፡ አግዟቸው ከክፉ ፡ ሃሳብ ፡ ጠብቋቸው ዛሬ ፡ ለዚህ ፡ አበቃቸው አዝ፦ ምሥጋና ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ምሥጋና ፤ ምሥጋና ሁለቱን ፡ ሙሽሮች ፡ አንድ ፡ አድርጓልና ፤ ምሥጋና (፪x) በሶስትም ፡ የተገመደ ፡ አይበጠስ ፡ አይበጠስ ጌታ ፡ እስካለ ፡ ድረስ (፬x) ተከናወነ ፡ ብቸኝነት ፡ ቀረ ጌታ ፡ ያስደስታል ፡ እያጣመረ ፡ እያስተሳሰረ (፪x) አሃሃ ፡ ፊታቸው ፡ አሃሃ ፡ አላፈረም አሃሃ ፡ ጋብቻው ፡ አሃሃ ፡ ስመረ (፰x)