Loading
Singer
አዝ፦ ጌታ ፡ ለእኔ ፡ ያላረከው ፡ ምን ፡ አለ አንተ ፡ ለእኔ ፡ ያላረከው ፡ ምን ፡ አለ ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ በአንተ ፡ ሆኖልኛል እኔም ፡ አንተን ፡ ላመልክ ፡ ይገባኛል (፫x) አዝ፦ ጌታ ፡ ለእኔ ፡ ያላረከው ፡ ምን ፡ አለ አንተ ፡ ለእኔ ፡ ያላረከው ፡ ምን ፡ አለ ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ በአንተ ፡ ሆኖልኛል እኔም ፡ አንተን ፡ ላመልክ ፡ ይገባኛል (፫x) አይ ፡ ይልኩትን ፡ ሁሉ ፡ አሳልፈኸኛል እስከ ፡ ዛሬ ፡ ድረስ ፡ ተሸክመኸኛል ውለታህን ፡ እያሰብኩ ፡ ለአንተ ፡ እዘምራለሁ ያደረክልኝን ፡ እንዴት ፡ እረሳለሁ እንዴት ፡ እረሳለሁ (፬x) ምሥጋና ፡ ለአንተ ፡ ብቻ አምልኮም ፡ ለአንተ ፡ ብቻ ክብርም ፡ ለአንተ ፡ ብቻ ውዳሴም ፡ ለአንተ ፡ ብቻ (፬x) አዝ፦ ጌታ ፡ ለእኔ ፡ ያላረከው ፡ ምን ፡ አለ አንተ ፡ ለእኔ ፡ ያላረከው ፡ ምን ፡ አለ ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ በአንተ ፡ ሆኖልኛል እኔም ፡ አንተን ፡ ላመልክ ፡ ይገባኛል (፫x) አምላኬ ፡ ላከብርህ ፡ ብዙ ፡ ምክንያት ፡ አለኝ ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ ለኔ ፡ የተደረገልኝ ልጅህን ፡ በመስጠትህ ፡ ነፍሴን ፡ ታድገሃል ሁልጊዜ ፡ እንዳመልክህ ፡ ነጻ ፡ አውጥተኸኛል ነጻ ፡ አውጥተኸኛል (፬x) ምሥጋና ፡ ለአንተ ፡ ብቻ አምልኮም ፡ ለአንተ ፡ ብቻ ክብርም ፡ ለአንተ ፡ ብቻ ውዳሴም ፡ ለአንተ ፡ ብቻ (፬x) አዝ፦ ጌታ ፡ ለእኔ ፡ ያላረከው ፡ ምን ፡ አለ አንተ ፡ ለእኔ ፡ ያላረከው ፡ ምን ፡ አለ ሁሉ ፡ ከአንተ ፡ በአንተ ፡ ሆኖልኛል እኔም ፡ አንተን ፡ ላመልክ ፡ ይገባኛል (፫x) ጠላቴ ፡ እንዳሰበው ፡ አልተሳካለትም ዛሬም ፡ በሕይወት ፡ አለሁኝ ፡ ከቶ ፡ አልጠፋሁም ገና ፡ በአደባባይ ፡ ቆሜ ፡ እዘምራለሁ ከቅዱሳን ፡ ጋራ ፡ ጌታን ፡ አመልክሃለሁ ጌታ ፡ አመልካለሁ (፬x) ምሥጋና ፡ ለአንተ ፡ ብቻ አምልኮም ፡ ለአንተ ፡ ብቻ ክብርም ፡ ለአንተ ፡ ብቻ ውዳሴም ፡ ለአንተ ፡ ብቻ (፯x)