Loading
Singer
ምርኩዜ ፡ ሸንበቆ ፡ አይደለም ፣ አይደለም (፪x) ምርኩዜ ፡ ሸንበቆ ፡ አይደለም (፪x) ይብላኝ ፡ አምላክ ፡ ለሌለው መታመኛ ፡ የሚሆነው እኔስ ፡ አምላክ ፡ አለኝ እሚያስተማምነኝ (፪x) በምንም ፡ ተዓምር ፡ አላቋርጥም በአንተ ፡ መመካቴ ፡ እኔ ፡ አላቆምም (፪x) ምርኩዝዬ ፡ አንተ ፡ ታስፈልገኛለህ እስከ ፡ መጨረሻው ፡ እኔን ፡ ታቆማለህ (፪x) ይብላኝ ፡ ይብላኝለት ፣ ይብላኝለት አምላክ ፡ ለሌለው (፪x) እኔስ ፡ አምላክ ፡ አለኝ ፡ እሚያስተማምነኝ እኔስ ፡ አባት ፡ አለኝ ፡ አይዞሽ ፡ ልጄ ፡ ይለኝ እኔስ ፡ ጌታ ፡ አለኝ ፡ እሚያስተማምነኝ በምንም ፡ ተዓምር ፡ አላቆምም በአንተ ፡ መመካቴ ፡ እኔ ፡ አላቋርጥም (፪x) ምርኩዝዬ ፡ አንተ ፡ ታስፈልገኛለህ እስከ ፡ መጨረሻው ፡ ታዛልቀኛለህ (፪x) ምርኩዜ ፡ ሸንበቆ ፡ አይደለም ፡ (አይደለም) (፪x) ምርኩዜ ፡ ሸንበቆ ፡ አይደለም ፡ (አይደለም) (፪x) ምርኩዜ ፡ ሸንበቆ ፡ አይደለም (፪x) ይብላኝ ፡ አምላክ ፡ ለሌለው ፡ መታመኛ ፡ የሚሆነው እኔስ ፡ አምላክ ፡ አለኝ ፡ እሚያስተማምነኝ (፪x) ይብላኝ ፡ ይብላኝለት ፣ ይብላኝለት ኢየሱስ/አዳኝ ፡ ለሌለው (፪x) እኔስ ፡ ኢየሱስ ፡ አለኝ ፡ ሕይወቱን ፡ የሰጠኝ እኔስ ፡ አዳኝ ፡ አለኝ ፡ ጉልበቱን ፡ የሰጠኝ እኔስ ፡ ኢየሱስ ፡ አለኝ ፡ ሕይወቱን ፡ የሰጠኝ ምርኩዝህ ፡ ሸንበቆ ፡ አይደለም ፡ (አይደለም) (፪x) ምርኩዝሽ ፡ ሸንበቆ ፡ አይደለም ፡ (አይደለም) (፪x) አይደለም ፡ (አይደለም) (፬x) ምርኩዝህ ፡ ሸንበቆ ፡ አይደለም ምርኩዝሽ ፡ ሸንበቆ ፡ አይደለም አይደለም (፰x)