Loading
አዝ፦ መንግሥተ ፡ ሰማይ (፪x) ከሞት ፡ ወዲያ ፡ ለእኛ ፡ መጠለያ (፬x) ከአምላክ ፡ ጋራ ፡ ኑሮ ፡ እንደገና (፪x) የሞትን ፡ ድልድል ፡ እንሻገርና እንራመዳለን ፡ ለኑሮ ፡ እንደገና የአሁኑ ፡ መንደር ፡ መንግሥተ ፡ ሰማይ ግንቡ ፡ የጸና ፡ ነው ፡ በበጉ : ደም ፡ ላይ አዝ፦ መንግሥተ ፡ ሰማይ (፪x) ከሞት ፡ ወዲያ ፡ ለእኛ ፡ መጠለያ (፬x) ከአምላክ ፡ ጋራ ፡ ኑሮ ፡ እንደገና (፪x) ከባዕድ ፡ ከተማ ፡ ከስደተኝነት ጊዜያችን ፡ አብቅቶ ፡ እፎይ ፡ ልንልበት ከሞት ፡ ወዲያ ፡ ማዶ ፡ ከተማ ፡ ተሰርቷል በኢየሱስ ፡ ያመነ ፡ ወደዚያ ፡ ተጠርቷል አዝ፦ መንግሥተ ፡ ሰማይ (፪x) ከሞት ፡ ወዲያ ፡ ለእኛ ፡ መጠለያ (፬x) ከአምላክ ፡ ጋራ ፡ ኑሮ ፡ እንደገና (፪x) አዝ፦ መንግሥተ ፡ ሰማይ (፪x) ከሞት ፡ ወዲያ ፡ ለእኛ ፡ መጠለያ (፬x) ከአምላክ ፡ ጋራ ፡ ኑሮ ፡ እንደገና (፪x) ምቀኝነት ፡ ክፋት ፡ ሃዘንና ፡ ለቅሶ በዚህ ፡ ከተማ ፡ ቅስጥ ፡ ዓይኖርም ፡ ጨርሶ ፍቅርና ፡ ሰላም ፡ የቅዱሳን ፡ መዝሙር ሳያቋርጡ ፡ ዘወትር ፡ ለእግዚአብሔር ፡ ክብር አዝ፦ መንግሥተ ፡ ሰማይ (፪x) ከሞት ፡ ወዲያ ፡ ለእኛ ፡ መጠለያ (፬x) ከአምላክ ፡ ጋራ ፡ ኑሮ ፡ እንደገና (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.