Loading
Singer
አዝ፦ መንግሥት ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ስልጣንም ፡ የአንተ ፡ ነው ሃይልም ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ብርታትም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) ምሥጋናን ፡ ለስምህ ፡ እናቀርባለን አምልኮን ፡ በፊትህ ፡ እንሰዋለን ይገባሃልና ፡ እናከብርሃለን ፡ ኦ ፡ እናከብርሃለን (፬x) ምሥጋናን ፡ ለስምህ ፡ እናቀርባለን አምልኮን ፡ በፊትህ ፡ እንሰዋለን ይገባሃልና ፡ እናከብርሃለን ፡ ኦ ፡ እናከብርሃለን (፬x) ባለ ፡ ብዙ ፡ ግርማ ፡ ባለ ፡ ብዙ ፡ ሞገስ በሁሉ ፡ ላይ ፡ ከፍ ፡ ያልክ ከፍ ፡ ያልክ ፡ የነገስክ አንተ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ የዘለዓለም ፡ ንጉሥ (፪x) አዝ፦ መንግሥት ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ስልጣንም ፡ የአንተ ፡ ነው ሃይልም ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ብርታትም ፡ የአንተ ፡ ነው (፪x) ምሥጋናን ፡ ለስምህ ፡ እናቀርባለን አምልኮን ፡ በፊትህ ፡ እንሰዋለን ይገባሃልና ፡ እናከብርሃለን ፡ ኦ ፡ እናከብርሃለን (፬x) የስልጣንን ፡ በትር ፡ በእጅህ ፡ ይዘሃል ሁሉን ፡ ከእግርህ ፡ በታች ፡ በሃይልህ ፡ ገዝተሃል ማን ፡ ይቋቋመሃል ፡ ማንስ ፡ ይረታሃል (፪x) አዝ፦ ምሥጋናችንን ፡ እናበዛለን ፡ በክብር ፡ ላይ ፡ ክብር ፡ እንጨምራለን ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ያንስብሃል ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (፪x) ይገባሃል (፬x) ፡ ይገባሃል (፬x) ምሥጋናችንን ፡ እናበዛለን ፡ በክብር ፡ ላይ ፡ ክብር ፡ እንጨምራለን ኢሄ ፡ ሁሉ ፡ ያንስብሃል ፡ ከዚህ ፡ በላይ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (፪x) ይገባሃል (፬x) ፡ ይገባሃል (፬x) ይገባሃል (፬x) ፡ ይገባሃል (፬x)