Loading
Singer
ግራ ፡ አይገባኝም ፡ አንተ ፡ እያለህ ፡ ጐኔ ሁሌ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ፡ መድህኔ ፡ ነህ ፡ ለእኔ (፪x) አልጠፋ ፡ ብሎኝ ፡ ከአእምሮዬ (፪x) ሁሌ ፡ ያዘምረኛል ፡ ውለታህ ፡ ጌታዬ (፪x) ቢመዘን ፡ ከእንቁ ፡ ይበልጣል ፡ ለእኔ ፡ ያደረከው ዛሬ ፡ እዚህ ፡ መድረሴ ፡ ዘመን ፡ መጥቶልኝ ፡ ነው ምህረት ፡ በዝቶልኝ ፡ ነው መንፈስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ነህ የእኔ ፡ ነህ ፡ (የእኔ ፡ ነህ) ፡ የእኔ ፡ መሪ ፡ ነህ የእኔስ ፡ ጌታ ፡ ነህ (፪x) የሩቅ ፡ አይደለህም ፡ የቅርቤ ፡ ነህ ፡ ለእኔ (፪x) የሩቅ ፡ አይደለህም ፡ የግሌ ፡ ነህ ፡ ለእኔ (፪x)