Loading
Singer
አዝ፦ መነቀፍን ፡ ፈርቶ ፡ ማመን ፡ አፍሮ ውድ ፡ አምላኩን ፡ ትቶ ፡ ቃልኪዳኑን ፡ ሰብሮ ኧረ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ሰመጠ ፡ ባሕር ፡ ገብቶ ጌታ ፡ ቶሎ ፡ ድረስ ፡ እርዳኝ ፡ ብሎ ፡ እጁን ፡ ዘርግቶ ፡ ተጸጽቶ በመንፈስ ፡ ጀምሮ ፡ ሮጦ ፡ ሮጦ ከዓለም ፡ ማዕረግ ፡ መስቀል ፡ መርጦ ዛሬ ፡ ግን ፡ በወሬ ፡ ልቡ ፡ ቀልጦ መመካከር ፡ ያዘ ፡ ጠላት ፡ መርጦ አዝ፦ መነቀፍን ፡ ፈርቶ ፡ ማመን ፡ አፍሮ ውድ ፡ አምላኩን ፡ ትቶ ፡ ቃልኪዳኑን ፡ ሰብሮ ኧረ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ሰመጠ ፡ ባሕር ፡ ገብቶ ጌታ ፡ ቶሎ ፡ ድረስ ፡ እርዳኝ ፡ ብሎ ፡ እጁን ፡ ዘርግቶ ፡ ተጸጽቶ እርግማን ፡ አይደለም ፡ መቃለሉ መነቀፍ ፡ ክብር ፡ ነው ፡ አስተውሉ ከአሁኑ ፡ ዓለም ፡ ተወዳጅቶ ክርስቶስን ፡ መተው ፡ ይቅር ፡ ከቶ አዝ፦ መነቀፍን ፡ ፈርቶ ፡ ማመን ፡ አፍሮ ውድ ፡ አምላኩን ፡ ትቶ ፡ ቃልኪዳኑን ፡ ሰብሮ ኧረ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ሰመጠ ፡ ባሕር ፡ ገብቶ ጌታ ፡ ቶሎ ፡ ድረስ ፡ እርዳኝ ፡ ብሎ ፡ እጁን ፡ ዘርግቶ ፡ ተጸጽቶ መስቀሉን ፡ ከጫንቃቸው ፡ ለጣሉ እኛም ፡ ክርስቲያኖች ፡ ነን ፡ ለሚሉ ይለፍ ፡ ለሌላቸው ፡ መንገደኞች እንጸልይላቸው ፡ ለኮብላዮች አዝ፦ መነቀፍን ፡ ፈርቶ ፡ ማመን ፡ አፍሮ ውድ ፡ አምላኩን ፡ ትቶ ፡ ቃልኪዳኑን ፡ ሰብሮ ኧረ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ሰመጠ ፡ ባሕር ፡ ገብቶ ጌታ ፡ ቶሎ ፡ ድረስ ፡ እርዳኝ ፡ ብሎ ፡ እጁን ፡ ዘርግቶ ፡ ተጸጽቶ መስጠሙን ፡ ቢረዳ ፡ ዓይኑ ፡ በርቶ ንስሃ ፡ ቢገባ ፡ ዳግም ፡ ቀንቶ እጅህ ፡ መቼ ፡ አጠረ ፡ የማዳንህ ከጥልቁ ፡ ቢጣራ ፡ ድኩም ፡ ልጅህ አዝ፦ መነቀፍን ፡ ፈርቶ ፡ ማመን ፡ አፍሮ ውድ ፡ አምላኩን ፡ ትቶ ፡ ቃልኪዳኑን ፡ ሰብሮ ኧረ ፡ ስንቱ ፡ ስንቱ ፡ ሰመጠ ፡ ባሕር ፡ ገብቶ ጌታ ፡ ቶሎ ፡ ድረስ ፡ እርዳኝ ፡ ብሎ ፡ እጁን ፡ ዘርግቶ ፡ ተጸጽቶ