Loading
Singer
አዝ፦ ምን ፡ አለኝ (፫x) በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ እንዳገለግልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ እንድዘምርልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ እኔ ፡ ደካማ ፡ ነኝ ፡ ሸክም ፡ የከበደኝ ኃጢአት ፡ የበዛብኝ ፡ በደለኛ ፡ እኮ ፡ ነኝ አይደለም ፡ በአንተ ፡ ፊት ፡ የማልመች ፡ ለሰው እኔን ፡ ለመምረጥህ ፡ ምክኒያቱ ፡ ምንድን ፡ ነው አዝ፦ ምን ፡ አለኝ (፫x) በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ እንዳገለግልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ እንድዘምርልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ ጌታ ፡ በድካሜ ፡ አንተ ፡ ከመረጥከኝ ለክብርህ ፡ የምሰዋው ፡ የምዘምረው ፡ አለኝ በውስጤ ፡ የሞላው ፡ ውዳሴ ፡ ነውና ለአንተ ፡ ይሁንልህ ፡ የአፌ ፡ ምሥጋና አዝ፦ ምን ፡ አለኝ (፫x) በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ እንዳገለግልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ እንድዘምርልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ ኃያል ፡ ሆነህ ፡ ሳለህ ፡ ከሁሉ ፡ የምትበልጥ የምድር ፡ ጠቢባንን ፡ ሲገባህ ፡ ልትመርጥ አንተ ፡ ግን ፡ እኔን ፡ ጠርተኸኛል ፡ ምን ፡ አለኝ አዝ፦ ምን ፡ አለኝ (፫x) በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ እንዳገለግልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ እንድዘምርልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ ብዙዎች ፡ ኃያላን ፡ በምድር ፡ ላይ ፡ ያሉ በክብር ፡ በዝና ፡ በሀብት ፡ የተሞሉ ዓይኖችህ ፡ ወደ ፡ እኔ ፡ ያያሉ ፡ ምን ፡ አለኝ አዝ፦ ምን ፡ አለኝ (፫x) በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ እንዳገለግልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ እንድዘምርልህ ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ በፊትህ ፡ እንድቆም ፡ የሚያደርገኝ ፡ እኔ ፡ ምን ፡ አለኝ