Loading
Singer
ምን ፡ አለ ፣ ምን ፡ አለ ፣ ምን ፡ አለ መጽሃፉ ፡ ምን ፡ አለ ምን ፡ ይላል ፣ ምን ፡ ይላል ፣ ምን ፡ ይላል መጽሃፉ ፡ ምን ፡ ይላል ድል ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የእኛ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የራሴ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የእኛ ፡ ነው ፡ ይላል ትሸነፋለህ ፡ አላለም ትዋረዳለህ ፡ አላለም ትታመማለህ ፡ አላለም ትደኽያለህ ፡ አላለም ምን ፡ አለ ፣ ምን ፡ አለ ፣ ምን ፡ አለ መጽሃፉ ፡ ምን ፡ አለ ምን ፡ ይላል ፣ ምን ፡ ይላል ፣ ምን ፡ ይላል መጽሃፉ ፡ ምን ፡ ይላል ድል ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የእኛ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የራሴ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የእኛ ፡ ነው ፡ ይላል ያልተጻፈ ፡ ነገር ፡ ለምን ፡ ታነባለህ እርሱ ፡ ያላለህን ፡ ለምን ፡ ነኝ ፡ ትላለህ ድልን ፡ ታገኛለህ ፡ ኢየሱስ ፡ ስላለህ በአምላክህ ፡ ተራራ ፡ ትለመልማለህ ያልተጻፈ ፡ ነገር ፡ ለምን ፡ ታነቢያለሽ እርሱ ፡ ያላልሽን ፡ ለምን ፡ ነኝ ፡ ትያለሽ ድልን ፡ ታገኛለሽ ፡ ኢየሱስ ፡ ስላለሽ በአምላክሽ ፡ ተራራ ፡ ትለመልሚያለሽ ትሸነፋለህ ፡ አላለም ትዋረዳለህ ፡ አላለም ትታመማለህ ፡ አላለም ትደኽያለህ ፡ አላለም ምን ፡ አለ ፣ ምን ፡ አለ ፣ ምን ፡ አለ መጽሃፉ ፡ ምን ፡ አለ ምን ፡ ይላል ፣ ምን ፡ ይላል ፣ ምን ፡ ይላል መጽሃፉ ፡ ምን ፡ ይላል ድል ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የአንቺ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የእኛ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የእኔ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የአንተ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የራሴ ፡ ነው ፡ ይላል ድል ፡ የእኛ ፡ ነው ፡ ይላል የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ያው ፡ ነው ፡ ይሰራል ሁለት ፡ አፍ ፡ ካለው ፡ ሰይፍ ፡ የተሳለ ፡ ነው ሁለት ፡ አፍ ፡ ካለው ፡ ሰይፍ ፡ ይልቅ ፡ የተሳለ ፡ ነው (፪x) አጥንትን ፡ ጅማትን ፡ ለይቶ ፡ ይወጋል የውስጥን ፡ ስሜትን ፡ ይመረምራል ሁለት ፡ አፍ ፡ ካለው ፡ ሰይፍ ፡ ይልቅ ፡ የተሳለ ፡ ነው (፪x) የተሳለ ፡ ነው ፣ የተሳለ ፡ ነው (፬x) የእግዚአብሔር ፡ ቃል ፡ ያው ፡ ነው ፡ ይሰራል ሁለት ፡ አፍ ፡ ካለው ፡ ሰይፍ ፡ የተሳለ ፡ ነው ሁለት ፡ አፍ ፡ ካለው ፡ ሰይፍ ፡ ይልቅ ፡ የተሳለ ፡ ነው (፪x) አጥንትን ፡ ጅማትን ፡ ለይቶ ፡ ይወጋል የውስጥን ፡ ስሜትን ፡ ይመረምራል ሁለት ፡ አፍ ፡ ካለው ፡ ሰይፍ ፡ ይልቅ ፡ የተሳለ ፡ ነው (፪x) የተሳለ ፡ ነው ፣ የተሳለ ፡ ነው (፬x)