Loading
Singer
አዝ፥ ኧረ አንተ መልካም ነህ መልካም ለእኔ መልካም ነህ መልካም(፪) ኧረ አንተ ልዩ ነህ ልዩ ለእኔ ልዩ ነህ ልዩ(፪) ብዙ ጊዜ ዘመርኩኝ ማንነትህ ገርሞኝ ማቆም ይኸው አልቻልኩም ማምለኬን ቀጠልኩኝ በምድር ላይ ቢፃፍ ባህር ቀለም ሆኖ ያንተን መልካምነት አይገልፀውም ችሎ(፪) እስከዛሬ ድረስ እኔ እስከማውቀው የማይለወጥ ፊት ኢየሱስ ያንተ ነው(፪) ያው ነህ ያው(4) አዝ፥ ኧረ አንተ መልካም ነህ መልካም ለእኔ መልካም ነህ መልካም(፪) ኧረ አንተ ልዩ ነህ ልዩ ለእኔ ልዩ ነህ ልዩ(፪) ብዙ ጊዜ ዘመርኩኝ ማንነትህ ገርሞኝ ማቆም ይኸው አልቻልኩም ማምለኬን ቀጠልኩኝ በምድር ላይ ቢፃፍ ባህር ቀለም ሆኖ ያንተን መልካምነት አይገልፀውም ችሎ(፪) ለእኔ ምን አለኝ ምን አለኝ ካንተ ሌላ ምን አለኝ[4] እስከ ዛሬ ድረስ እኔ እስከማውቀው የማይለወጥ ፊት እየሱስ ያንተ ነው ያው ነህ ያው(4) ስጋ ለባሽ ፡ ሁሉ ፡ ከብሩ ፡ እንደአበባ እንደሳር ፡ ሲረግፍ ኧረ ፡ እንዴት መታደል ነው ኧረ ፡ እንዴት ማረፍ ነው በማታልፈው ፡ ጌታ ፡ ባንተ ፡ መደገፍ ፡ ነው[2] ያው ነህ ያው(4)