Loading
Singer
አዝ:- መልካም ፡ ነህ (፪x) ፡ ሁሉንም ፡ ምሳመር ፡ ትችላለህ (፪x) ልዩ ፡ ነህ (፪x) ፡ ማሳመር ፡ ማሷብ ፡ ትችላለህ (፪x) ቅርጽ ፡ ባይኖራት ፡ ማፍራት ፡ ባትጀምር በመጀመሪያ ፡ ስትሰራት ፡ ምድር አንድ ፡ ሁለት ፡ ብሎ ፡ በስድስተኛው ፡ ቀን ጨረስክ ፡ አየኀው ፡ የሰራኀውን ለብቻህ ፡ ሆነህ ፡ አጋዥ ፡ ሳይኖርህ ሁሉን ፡ ፈጠርከው ፡ መልካም ፡ አድርገህ (፪x) አዝ:- መልካም ፡ ነህ (፪x) ፡ ሁሉንም ፡ ምሳመር ፡ ትችላለህ (፪x) ልዩ ፡ ነህ (፪x) ፡ ማሳመር ፡ ማስዋብ ፡ ትችላለህ (፪x) ለአብራሃም ፡ ከአገር ፡ ውጣ ፡ ሲለው ፡ ከዘመዶቹ ፡ ሲለያየው አስቦ ፡ እንጂ ፡ ሊባርከው ፡ መልካም ፡ ነው ፡ ሁሌ ፡ የሚያስበው ሁሉ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ አልተባልኩም መልካም ፡ ይሆናል ፡ አውቃለሁኝ (፪x) አዝ:- መልካም ፡ ነህ (፪x) ፡ ሁሉንም ፡ ምሳመር ፡ ትችላለህ (፪x) ልዩ ፡ ነህ (፪x) ፡ ማሳመር ፡ ማስዋብ ፡ ትችላለህ (፪x) ነገሬን ፡ እርሱ ፡ ሲጀምረው ፡ ቢመስልም ፡ ገና ፡ ቅርጽ ፡ የሌለው እስኪፈጽመው ፡ እርሱን ፡ ስጠብቅ ፡ ሰጠኝ ፡ ጨርሶ ፡ አሳምሮት መልካም ፡ ነውና ፡ በባሕሪው ልዩ ፡ ነው ፡ ጣፋጭ ፡ የሚሰራው አዝ:- መልካም ፡ ነህ (፪x) ፡ ሁሉንም ፡ ምሳመር ፡ ትችላለህ (፪x) ልዩ ፡ ነህ (፪x) ፡ ማሳመር ፡ ማስዋብ ፡ ትችላለህ (፪x) ለአንተ ፡ ያምርልሃል ፡ እስኪ ፡ ስራው አንተ ፡ አበጃጀው ፡ አሳምረው ቃሉን ፡ አውጥተህ ፡ ተናገረው ይሆንልሃል ፡ እንዳሰብከው (፲፬x)