Loading
Singer
የሞት ፡ መላእኩ ፡ በበር ፡ ስላለፈ የግብጻውያን ፡ በኩር ፡ ሁሉ ፡ ተራገፈ ሞት ፡ ቤቴ ፡ አልገባ ፡ አልተወጋ ፡ ጐኔ ለምልክት ፡ ረጭቶት ፡ ደሙን ፡ በጉ ፡ በእኔ አዝ:- ያለፈው ፡ ዐይነካካኝም ፡ የተመኘኝ ፡ አያገኘኝ ሟርተኛው ፡ አየነካካኝም ፡ ደጋሚው ፡ አያገኘኝ ምልክት ፡ አለኝ (፬x) ፡ ልዩነት ፡ አለኝ (፬x) አንድ ፡ ዕውቀት ፡ ገባብኝ ፡ አገኘኝ ፡ በሙሉ ይገለኛል ፡ የሚል ፡ ሳርና ፡ ቅተሉ የገዳዬን ፡ ዱላ ፡ እንደፈራሁ ፡ አይቶ ቀስቅሶ ፡ አስመለጠኝ ፡ ምልክትን ፡ ሰጥቶ ያገኘኝ ፡ ሁሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) (፪x) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) ሞት ፡ እንዳይስቅብኝ ፡ ጐልጐታ ፡ አናት ፡ ላይ ሲኦል ፡ እንዳይዘኝ ፡ መንግሥተ ፡ ሰማይ ምድራዊ ፡ እርካታን ፡ ያጣሁ ፡ ቢመስለኝ የዋጋ ፡ ተመን ፡ ግን ፡ ሰቅያለው አዝ:- ያለፈው ፡ ዐይነካካኝም ፡ የተመኘኝ ፡ አያገኘኝ ሟርተኛው ፡ አየነካካኝም ፡ ደጋሚው ፡ አያገኘኝ ምልክት ፡ አለኝ (፬x) ፡ ልዩነት ፡ አለኝ (፬x) ያገኘኝ ፡ ሁሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) (፪x) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) አዝ:- ያለፈው ፡ ዐይነካካኝም ፡ የተመኘኝ ፡ አያገኘኝ ሟርተኛው ፡ አየነካካኝም ፡ ደጋሚው ፡ አያገኘኝ ምልክት ፡ አለኝ (፬x) ፡ ልዩነት ፡ አለኝ (፬x) ያገኘኝ ፡ ሁሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይነካኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ) (፪x) ያገኘኝ ፡ በሙሉ ፡ እንዳይገድለኝ (የኢየሱስ ፡ ደም ፡ አለብኝ)