Loading
Singer
ቋንቋዬ : አልተለወጠም እላለው : ዛሬም : መልካም ነህ ብዙ : ነው : ያሳለፍከኝ በፍቅር : ተሸክመህ መልክህን : አለወጠብኝ ወጀብ : ቢሆን : ማእበሉ ታምኜብህ : ቆመያለው ክብር : ይሁን : ስለሁሉ የመልካም : መጀመርያ : አንተ : ነህ የፍቅር : መጀመርያ : አንተ : ነህ የበጎ : መጀመርያ : አንተ : ነህ የደግ : መጀመርያ : አንተ : ነህ ሰው : ሳያውቅኝ : ያወከኝ : በፊትህ : አከበርከኝ መመክያዬ : ነህ : ክብሬ : ላንተ : ነው : መዘመሬ (x2) የመልካም : መጀመርያ : አንተ : ነህ የፍቅር : መጀመርያ : አንተ : ነህ የበጎ : መጀመርያ : አንተ : ነህ የደግ : መጀመርያ : አንተ : ነህ ልቤ : ተደላደለ : ብዙ : በምትደግፈው እፎይ : ብሎ : ያደረው : ባንተ : መልካምነት : ነው ስጋት : የለም : በቤቴ : ሆነኸኝ : መታመኛ ምህረትህ : የደገፈኝ : ልመስክር : እነው : ነኛ የመልካም : መጀመርያ : አንተ : ነህ የፍቅር : መጀመርያ : አንተ : ነህ የበጎ : መጀመርያ : አንተ : ነህ የደግ : መጀመርያ : አንተ : ነህ ሰው : ሳያውቅኝ : ያወከኝ : በፊትህ : አከበርከኝ መመክያዬ : ነህ : ክብሬ : ላንተ : ነው : መዘመሬ (x2) የመልካም : መጀመርያ : አንተ : ነህ የፍቅር : መጀመርያ : አንተ : ነህ የበጎ : መጀመርያ : አንተ : ነህ የደግ : መጀመርያ : አንተ : ነህ