Loading
Singer
ዝም ብዬ ሳስብ ሳሰላስለው እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው (፫x) ዝም ብዬ ሳስብ ሳሰላስለው እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነው (፫x) አዝ፦ ምሕረቱን አስቤ አቤት ስል ፍቅሩ አለ ለካ አሃ ፍቅሩን አስቤ አቤት ስል ባርኮቱ አለ ለካ አለ ለካ ኧረ እንዴት አመስግኜው ልርካ (፬x) አልጠፋብሽ ያለኝ ከልቤ ውስጥ የእግዚአብሔርስ ፍቅር አሳዳጊነቱ አባትነቱ ከህይወቴ ጅምር ትዝታ አይደለም እያነሳሁ ምተርክለት በርሱ አይደለም ወይ እስከ አሁኗ ድረስ ያለሁት (፪x) የእግዚአብሔር ምህረት አቤት አቤት አቤት ሰው ወዳድነትህ አቤት አቤት አቤት የፍቅሩ ጥልቀት አቤት አቤት አቤት እሩህሩህነትህ አቤት አቤት አቤት (፪x) አንድ ሁለት ብዬ ውለታውን አስቤ ልቆጥር ጥፍት ይለኛል ከየት ተነስቼ እንደምጀምር ይህ እንኳን ቢረዳኝ ቢነግርልኝ ውስጤን ቢገልጸው እንደእግዚአብሔር ያለ የለም ብዬ ልደምድመው (፪x) እንደእግዚአብሔር የለም አቤት አቤት አቤት ቢፈለግ ዘላለም አቤት አቤት አቤት እንደእሱ የለም አቤት አቤት አቤት ቢፈለግ ዘላለም አቤት አቤት አቤት (፪x) አዝ፦ ምሕረቱን አስቤ አቤት ስል ፍቅሩ አለ ለካ አሃ ፍቅሩን አስቤ አቤት ስል ባርኮቱ አለ ለካ አለ ለካ ኧረ እንዴት አመስግኜው ልርካ(፬x)