Loading
Singer
አዝ፦ አቤት (፫x) ፡ ይሄ ፡ ጌታ አቤት (፫x) ፡ ምህረቱ (፪x) አቤት ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ እሆሆ (፫x) አቤት ፡ ቸርነቱ ፡ ቸርነቱ ፡ አሃሃ (፫x) አቤት ፡ በጐነቱ ፡ በጐነቱ ፡ ኦሆሆ (፫x) ምህረት ፡ በዛ ፡ ለምስኪኑ ተስፋ ፡ አለው ፡ በዘመኑ ተቆጠረ ፡ ከሰው ፡ ጋራ እርሱ ፡ ይናገር ፡ እርሱ ፡ ያውራ ስንቱ ፡ አበሳው ፡ ተራግፎለት እንደሰው ፡ ዛሬ ፡ አምሮበት በአደባባይ ፡ ቆሞ ፡ ይሄዳል ይሄ ፡ ጌታ ፡ እንዴት ፡ ይገርማል አዝ፦ አቤት (፫x) ፡ ይሄ ፡ ጌታ አቤት (፫x) ፡ ምህረቱ አቤት ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ እሆሆ (፫x) አቤት ፡ ቸርነቱ ፡ ቸርነቱ ፡ አሃሃ (፫x) አቤት ፡ በጐነቱ ፡ በጐነቱ ፡ ኦሆሆ (፫x) የተጣለ ፡ ከሰው ፡ ደጃፍ መከርን ፡ አየ ፡ በስንቱ ፡ አፍ እዩት ፡ ዛሬ ፡ ይኸው ፡ ቆመ ደረቁ ፡ ዛፍ ፡ ለመለመ ጥላ ፡ ሆነ ፡ ለደከሙ ጠላቶቹ ፡ ሁሉን ፡ ሰሙ ድንቅ ፡ ተባለ ፡ በምስኪን ፡ ቤት ባለ ፡ ፈንታ ፡ ሞላው ፡ ሃሴት አዝ፦ አቤት ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ እሆሆ (፫x) አቤት ፡ ቸርነቱ ፡ ቸርነቱ ፡ አሃሃ (፫x) አቤት ፡ በጐነቱ ፡ በጐነቱ ፡ ኦሆሆ (፫x) የሚሸከም ፡ በዕድሜ ፡ ዘመን የሚታደግ ፡ ከሰቀቀን ጽኑ ፡ አለት ፡ የሚያስመካ አማኑኤል ፡ አለኝ ፡ ለካ ከእንግዲህስ ፡ ለምን ፡ ልፍራ ጌታ ፡ እያለኝ ፡ የሚያኮራ ምህረቱን ፡ እደገፋለሁ ይህን ፡ አለት ፡ አምነዋለሁ አዝ፦ አቤት (፫x) ፡ ይሄ ፡ ጌታ አቤት (፫x) ፡ ምህረቱ አቤት ፡ ምህረቱ ፡ ምህረቱ ፡ እሆሆ (፫x) አቤት ፡ ቸርነቱ ፡ ቸርነቱ ፡ አሃሃ (፫x) አቤት ፡ ማፅናናቱ ፡ ማፅናናቱ ፡ ኦሆሆ (፫x) አቤት ፡ በረከቱ ፡ በረከቱ ፡ ኦሆሆ (፫x) አቤት ፡ ደግነቱ ፡ ደግነቱ ፡ ኦሆሆ (፫x)