Loading
Singer
አስፈራርተህ ፡ ሳይሆን ፡ እኔን ፡ የጠራኸኝ በሃይልም ፡ አይደለም ፡ ወይ ፡ አልጠመዘዝከኝ ቸርነትህ ፡ በዝቶ ፡ ምህረትህ ፡ ሳበኝ (፪x) ቸርነትህ ፡ በዝቶ ፡ ጌታዬ ፡ ፍቅርህ ፡ ነው ፡ የሳበኝ ፡ አምላኬ ክበር ፡ ክበር (፬x) ፡ በሰማይ ፡ በምድር ፡ አንተ ፡ የኔ ፡ እግዚአብሄር ክበር ፡ ክበር (፬x) ፡ በሰማይ ፡ በምድር ፡ አንተ ፡ የኔ ፡ እግዚአብሄር አዝ፦ በችርነትህ ፡ በምህረትህ ፡ ዛሬም ፡ ቆምያለሁ ፡ ይኽው ፡ በቤትህ (፪x) አንተ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ የምለው ፡ ጌታዬ በሰው ፡ ልክ ፡ ያልሆነው ፡ ምህረትህ ፡ በዛ ፡ ለኔ (፭x) እኔው ፡ እራሴ ፡ እንጂ ፡ አንተ ፡ አላስገደድከኝ ስትሰራ ፡ አየሁና ፡ ቃልህ ፡ ቢማርከኝ እርም ፡ ካንተ ፡ ሌላ ፡ አልኩኝ ፡ ስትመችኝ (፪x) እርም ፡ ካንተ ፡ ሌላ ፡ ብያለሁ ፡ ቃልህ ፡ ሲማርከኝ ፡ ምያለሁ አዝ፦ በችርነትህ ፡ በምህረትህ ፡ ዛሬም ፡ ቆምያለሁ ፡ ይኽው ፡ በቤትህ (፪x) አንተ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ የምለው ፡ ጌታዬ በሰው ፡ ልክ ፡ ያልሆነው ፡ ምህረትህ ፡ በዛ ፡ ለኔ (፭x) ክበር ፡ ክበር (፬x) ፡ በሰማይ ፡ በምድር ፡ አንተ ፡ የኔ ፡ እግዚአብሄር ክበር ፡ ክበር (፬x) ፡ በሰማይ ፡ በምድር ፡ አንተ ፡ የኔ ፡ እግዚአብሄር አለም ፡ ሳይፈጠር ፡ ኑሮዬን ፡ አስወገድከው በገዛ ፡ ፈቃዴ ፡ ህይወቴን ፡ ወሰንከው አለም ፡ ከሚገዛኝ ፡ ክብሬ ፡ ላንተ ፡ ይኽው (፫x) አለም ፡ ከሚገዛኝ ፡ ኢየሱሴ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ የሚያምረው ፡ ጌታዬ አዝ፦ በችርነትህ ፡ በምህረትህ ፡ ዛሬም ፡ ቆምያለሁ ፡ ይኽው ፡ በቤትህ (፪x) አንተ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ የምለው ፡ ጌታዬ በሰው ፡ ልክ ፡ ያልሆነው ፡ ምህረትህ ፡ በዛ ፡ ለኔ (፭x) አንተ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ የምለው ፡ ጌታዬ በሰው ፡ ልክ ፡ ያልሆነው ፡ ምህረትህ ፡ በዛ ፡ ለኔ (፭x)