Loading
አዝ፦ ጌታ ፡ ምህረትህ ፡ ይግነንልኝ በድል ፡ ጨርሼ ፡ እቆማለሁ (፪x) ጌታ ፡ ምህረትህ ፡ ይግነንልኝ በድል ፡ ጨርሼ ፡ እቆማለሁ (፪x) በዓይነ ፡ ህሊናዬ ፡ ዕሩቅ ፡ተጉⶴ ራሴን ፡አያለሁ ፡ ምርኩዜን ፡ይⶴ የማይጸጽትን ፡ሕይወትን ፡ኖሬ የጠራኸኝን ፡ አምለክ ፡ አክብሬ ስል ፡ይታያኛል ፡ እፎይ ፡ተመስገን ስለ ፡ ረዳኸኝ ፡በቃው ፡ ለዚች ፡ቀን (ስል ፡ይታያኛል ፡እፎይ ፡ተመስገን ስለ ፡ረዳኸኝ ፡በቃው ፡ ለዚች ፡ቀን) አዝ፦ ጌታ ፡ ምህረትህ ፡ ይግነንልኝ በድል ፡ ጨርሼ ፡ እቆማለሁ (፪x) ጌታ ፡ ምህረትህ ፡ ይግነንልኝ በድል ፡ ጨርሼ ፡ እቆማለሁ (፪x) አንድ ፡አንዴ ፡ እለላሁ ፡ ቶሎ ፡ አልፎልኝ የሽምግልናን ፡ ዕድሜን ፡ ባየሁኝ ዝም ፡ ብዬ ፡ አይደለም ፡ እንዲህ ፡ ማለቴ የቀኑን ፡ ክፋት ፡ ነው ፡ በማየቴ የጉብዝናዬን ፡ ወራት ፡ ያዛቻው ሳሾፍ ፡ ስቀልድ ፡ አልለፋቸው (የጉብዝናዬን ፡ ወራት ፡ ያዛቸው ሳሾፍ ፡ ስቀልድ ፡ አልለፋቸው) አዝ፦ ጌታ ፡ ምህረትህ ፡ ይግነንልኝ በድል ፡ ጨርሼ ፡ እቆማለሁ (፪x) ጌታ ፡ ምህረትህ ፡ ይግነንልኝ በድል ፡ ጨርሼ ፡ እቆማለሁ (፪x) የአንዳንዱን ፡ ቀን ፡ የሕይወት ፡ ቀጠሮ እሮጦ ፡ ማለፍ ፡ ቢቻል ፡ ወይ ፡ በሮ ይመኛል ፡ ልቤ ፡ እንዳላያቻው ባመልጥ ፡ ብሰወር ፡ ከክፋታቻው ግን ፡ አይቻልም ፡ እስካለው ፡ በምድር መሽቶ ፡ ሲነጋ ፡ ማየቴ ፡ አይቀር ለእኔ ፡ አለ ፡ እንጂ ፡ የአንተ ፡ ጥበቃ ውርደት ፡ እያየ ፡ ለክብር ፡ ሚያበቃ አዝ፦ ጌታ ፡ ምህረትህ ፡ ይግነንልኝ በድል ፡ ጨርሼ ፡ እቆማለሁ (፪x) ጌታ ፡ ምህረትህ ፡ ይግነንልኝ በድል ፡ ጨርሼ ፡ እቆማለሁ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.