Loading
Singer
"መምህር ፡ ሆይ ፡ ይህች ፡ ሴት ፡ ስታመነዝር ፡ ተገኝታ ፡ ተያዘች ሙሴም ፡ እንደዚህ ፡ ያሉት ፡ እንዲወገሩ ፡ በህግ ፡ አዟል አንተስ ፡ ስለእርሷ ፡ ምን ፡ ትላለህ" ባያድላት ፡ እንጂ ፡ ቀኑ ፡ ቢከፋባት እንደአንተዉ ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ወግ ፡ ያናፈቃት እንደአንቺው ፡ እንደእኔ ፡ ወግ ፡ እየናፈቃት ተኳኩላ ፡ ወጣች ፡ ፀሐይ ፡ ስታልቅባት ሳያት ፡ ሆዴ ፡ ባባ ፡ እንዴት ፡ ልታደጋት ምነው ፡ እንደህልሟ ፡ በክብር ፡ በተዳረች ለጠፊ ፡ ለአላፊ ፡ እንቃ??? ፡ አካሏን ፡ ሸጠች ኀጢአት ፡ የሌለበት ፡ ይህ ፡ ሰው ፡ ይፍረድባት እኔ ፡ ሲታየኝ ፡ ይህች ፡ ሴት ፡ ቀን ፡ አላት ምህረት ፡ ወረደ ፡ ከላይ (ከላይ (፫x)) ፡ አዳኟ ፡ ይቅር ፡ አላት ኀጢአት ፡ ያልተገኘበት ፡ ማን ፡ ይሆን ፡ ሚፈርድባት ከእንግዲስ ፡ በቃው ፡ በለው ፡ አውጥቶ ፡ ሰው ፡ ለጣለው ለተታለው ፡ ለዚያው ፡ ሰው ፡ እግዚአብሔር ፡ እቅድ ፡ አለው ቆሻሻውን ፡ ይጠርግና ፡ እህህ ፡ ሸልሞ ፡ ያቆመዋል ሰው ፡ አበቃ ፡ ባለ ፡ ቀን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይጀምራል (፪x) ዙሪያ ፡ ሲሰካ??? ፡ ቀን ፡ ሲጨላልም አካሏን ፡ ሸጣ ፡ ውላ ፡ ብታድር ለአፍታሪክ ፡ ??? ፡ ብቻ ፡ አትፈልግም እንደሰው ፡ ሃሳብ ፡ እስቲ ፡ ዘመርላት??? ስም ፡ ተለጥፎባት ፡ ብትከሰስ ሁሉን ፡ የሚያየው ፡ ዳኛ ፡ ጋር ፡ ስትደርስ አትፍሪ ፡ ብሎ ፡ ምህረት ፡ ለገሳት ሰው ፡ ያጨለመውን ፡ ቀን ፡ አወጣላት (ያነሳል) ፡ ኀጢአተኛውን ፡ ሰው (ያነሳል) ፡ ሸልሞ ፡ ሊያቆመው (ያነሳል) ፡ ለክብሩ ፡ መግለጫ (ያነሳል) ፡ ክብር ፡ እቃ ፡ ሊያደርገው (ያነሳል) ፡ የቆሸሸውን ፡ ማንጻት (ያነሳል) ፡ ማንጻት ፡ ነው ፡ ልማዱ (ያነሳል) ፡ ቀን ፡ አለ ፡ ቀን ፡ አለው (ያነሳል) ፡ በኀጢአት ፡ ለተጐዱ (፬x)