Loading
Singer
እጆቸን ፡ ዘርግቼ ፡ ጌታ ፡ እጆቸን ፡ ዘርግቼ ፡ አሃሃ አንተን ፡ አመልካለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ አመልካለሁ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ እያልኩኝ ፡ ጌታ ፡ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ እያልኩኝ ፡ አሃሃ ክብር ፡ አሰጥሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ ክብር ፡ አሰጥሃለሁ አዝ፦ ምህረትህ ፡ ሲበዛልኝ ፡ አሃ ቸርነትህ ፡ ሲደግፈኝ ፡ ኦሆ ተወጣሁት ፡ ያን ፡ ተራራ ፡ አሃ አልደከመኝ ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ አሃ ምህረትህ ፡ ሲበዛልኝ ፡ አሃ ቸርነትህ ፡ ሲደግፈኝ ፡ ኦሆ ተሻገርኩት ፡ ያን ፡ ሸለቆ ፡ ኦሆ አየሁ ፡ ጠላት ፡ ፊቴ ፡ ወድቆ ፡ ኦሆ በበዛው ፡ በደል ፡ ኃጢአቴ ፡ ላይ ምህረትህ ፡ ገብቶ ፡ ባይከልለኝ ቸርነትህም ፡ ሞገስ ፡ ሆኖ በሄድኩበት ፡ መንገድ ፡ ባይረዳኝ ምን ፡ ልሆን ፡ ነበር ፡ ምን ፡ ሊውጠኝ ያንን ፡ ክፉ ፡ ቀን ፡ እንዴት ፡ ላልፈው ጌታ ፡ ግን ፡ አንተ ፡ ቸር ፡ ነህና ለቅሶዬን ፡ በደስታ ፡ ለወጥከው አዝ፦ ምህረትህ ፡ ሲበዛልኝ ፡ አሃ ቸርነትህ ፡ ሲደግፈኝ ፡ ኦሆ ተወጣሁት ፡ ያን ፡ ተራራ ፡ አሃ አልደከመኝ ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ አሃ ምህረትህ ፡ ሲበዛልኝ ፡ አሃ ቸርነትህ ፡ ሲደግፈኝ ፡ ኦሆ ተሻገርኩት ፡ ያን ፡ ሸለቆ ፡ ኦሆ አየሁ ፡ ጠላት ፡ ፊቴ ፡ ወድቆ ፡ ኦሆ እጆቸን ፡ ዘርግቼ ፡ ጌታ ፡ እጆቸን ፡ ዘርግቼ ፡ አሃሃ አንተን ፡ አመልካለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ አንተን ፡ አመልካለሁ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ እያልኩኝ ፡ ጌታ ፡ ዝቅ ፡ ዝቅ ፡ እያልኩኝ ፡ አሃሃ ክብር ፡ አሰጥሃለሁ ፡ ኢየሱስ ፡ ክብር ፡ አሰጥሃለሁ አዝ፦ ምህረትህ ፡ ሲበዛልኝ ፡ አሃ ቸርነትህ ፡ ሲደግፈኝ ፡ ኦሆ ተወጣሁት ፡ ያን ፡ ተራራ ፡ አሃ አልደከመኝ ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ አሃ ምህረትህ ፡ ሲበዛልኝ ፡ አሃ ቸርነትህ ፡ ሲደግፈኝ ፡ ኦሆ ተሻገርኩት ፡ ያን ፡ ሸለቆ ፡ ኦሆ አየሁ ፡ ጠላት ፡ ፊቴ ፡ ወድቆ ፡ ኦሆ የአምላኩ ፡ ምህረት ፡ የበዛለት ፡ በጌታው ፡ ሞገስ ፡ ያማረበት ቸርነቱ ፡ የተከተለው ፡ እጆቹን ፡ ይዞ ፡ ያሻገረው ጠላቱን ፡ ከእግሩ ፡ የጣለለት ፡ መንገዱ ፡ ቀና ፡ የሆነለት በፀጋው ፡ ብዛት ፡ የደገፈው ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለው አዝ፦ ምህረትህ ፡ ሲበዛልኝ ፡ አሃ ቸርነትህ ፡ ሲደግፈኝ ፡ ኦሆ ተወጣሁት ፡ ያን ፡ ተራራ ፡ አሃ አልደከመኝ ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ አሃ ምህረትህ ፡ ሲበዛልኝ ፡ አሃ ቸርነትህ ፡ ሲደግፈኝ ፡ ኦሆ ተሻገርኩት ፡ ያን ፡ ሸለቆ ፡ ኦሆ አየሁ ፡ ጠላት ፡ ፊቴ ፡ ወድቆ ፡ ኦሆ በኖ ፡ እያየሁት ፡ እንደ ፡ አቧራ ፡ ጠላቴ ፡ ጠፋ ፡ ከመንገዴ ኃይል ፡ አገኘሁ ፡ እንደገና ፡ ጠነከረልኝ ፡ ጉልበት ፡ ክንዴ ተሻገርኩ ፡ ባሕሩን ፡ ተላለፍኩት ፡ አምላኬን ፡ በዓይኖቼ ፡ አየሁት ለዚህ ፡ ነው ፡ ቆሜ ፡ የምዘምረው ፡ ሌላ ፡ ስላጣሁ ፡ የማደርገው አዝ፦ ምህረትህ ፡ ሲበዛልኝ ፡ አሃ ቸርነትህ ፡ ሲደግፈኝ ፡ ኦሆ ተወጣሁት ፡ ያን ፡ ተራራ ፡ አሃ አልደከመኝ ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ኦሆ ምህረትህ ፡ ሲበዛልኝ ፡ አሃ ቸርነትህ ፡ ሲደግፈኝ ፡ ኦሆ ተሻገርኩት ፡ ያን ፡ ሸለቆ ፡ ኦሆ አየሁ ፡ ጠላት ፡ ፊቴ ፡ ወድቆ ፡ ኦሆ የአምላኩ ፡ ምህረት ፡ የበዛለት ፡ በጌታው ፡ ሞገስ ፡ ያማረበት ቸርነቱ ፡ የተከተለው ፡ እጆቹን ፡ ይዞ ፡ ያሻገረው ጠላቱን ፡ ከእግሩ ፡ የጣለለት ፡ መንገዱ ፡ ቀና ፡ የሆነለት በፀጋው ፡ ብዛት ፡ የደገፈው ፡ እንደ ፡ እኔ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ደስ ፡ የሚለው አዝ፦ ምህረትህ ፡ ሲበዛልኝ ፡ አሃ ቸርነትህ ፡ ሲደግፈኝ ፡ ኦሆ ተወጣሁት ፡ ያን ፡ ተራራ ፡ አሃ አልደከመኝ ፡ ከአንተ ፡ ጋራ ፡ ኦሆ ምህረትህ ፡ ሲበዛልኝ ፡ አሃ ቸርነትህ ፡ ሲደግፈኝ ፡ ኦሆ ተሻገርኩት ፡ ያን ፡ ሸለቆ ፡ ኦሆ አየሁ ፡ ጠላት ፡ ፊቴ ፡ ወድቆ ፡ ኦሆ