Loading
የትኛውም ፡ ላይ ፡ ልቤን ፡ አልጥልም ጌታዬን ፡ ከማውቅ ፡ የቱም ፡ አይበልጥም ሆነልኝ ፡ ከምለው ፡ በሕይወት ፡ ዘመኔ አንዱና ፡ ትልቁ ፡ መዳኔ ፡ ነው ፡ ለእኔ (፪x) መዳኔ ፡ መዳኔ መዳኔ ፡ ነው ፡ ለእኔ (፪x) ምን ፡ ልይ ፡ ምን ፡ ልፍጠር ፡ ከዚህ ፡ በላይ አዳነኝ ፡ እኮ ፡ ወርዶ ፡ ከላይ በምህረቱ ፡ ደግሞ ፡ ሁሌ ፡ ልጄ ፡ ብሎ አንዴ ፡ ወዶኛል ፡ ላይጠላኝ ፡ ምሎ (፪x) የትኛውም ፡ ላይ ፡ ልቤን ፡ አልጥልም ጌታዬን ፡ ከማውቅ ፡ የቱም ፡ አይበልጥም ሆነልኝ ፡ ከምለው ፡ በሕይወት ፡ ዘመኔ አንዱና ፡ ትልቁ ፡ መዳኔ ፡ ነው ፡ ለእኔ (፪x) መዳኔ ፡ መዳኔ መዳኔ ፡ ነው ፡ ለእኔ (፪x) ለእኔ ፡ ስላረገው ፡ ያንሳል ፡ ምሥጋና ከሞት ፡ አፋፍ ፡ ነው ፡ ያዳነኝና ለእኔ ፡ ስላረገው ፡ ያንሰዋል ፡ አምልኮ ከሲዖል ፡ ጣር ፡ ነው ፡ ያዳነኝ ፡ እኮ ያንሳል ፡ አምልኮ ፡ ከሞት ፡ አፋፍ ፡ ነው ፡ ያዳነኝ ፡ እኮ ያንሳል ፡ ምስጋና ፡ ከሲዖል ፡ ጣር ፡ ነው ፡ ያዳነኝና የትኛውም ፡ ላይ ፡ ልቤን ፡ አልጥልም ጌታዬን ፡ ከማውቅ ፡ የቱም ፡ አይበልጥም ሆነልኝ ፡ ከምለው ፡ በሕይወት ፡ ዘመኔ አንዱና ፡ ትልቁ ፡ መዳኔ ፡ ነው ፡ ለእኔ (፪x) መዳኔ ፡ መዳኔ መዳኔ ፡ ነው ፡ ለእኔ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.