Loading
Singer
አዝ፦ ይገርማል ፡ ይገርመኛል ስሜ ፡ ተለውጦ ፡ ታሪኬም ፡ ተቀይሯል መቼውንም ፡ ቢሆን ፡ አልረሳውም ፡ ውለታህን (፪x) ኢየሱስ ፡ ለእኔ ፡ ያደረግኸውን ጌታዬ ፡ ስለእኔ ፡ የሆንከውን አዝ፦ ይገርማል ፡ ይገርመኛል ስሜ ፡ ተለውጦ ፡ ታሪኬም ፡ ተቀይሯል የትላንት ፡ ጥቁር ፡ ደመና በኢየሱስ ፡ ተገፎአልና እኔም ፡ ለሥሙ ፡ ክብር ለማይገአኝለት ፡ ወደር እዘምራለሁኝ ፡ በፍቅር አዝ፦ ይገርማል ፡ ይገርመኛል ስሜ ፡ ተለውጦ ፡ ታሪኬም ፡ ተቀይሯል ትላንትን ፡ የመራኝ ፡ ጌታ ዛሬንም ፡ ይመራኛል ገና ፡ እኔም ፡ ከእርሱ ፡ ጋራ እሠራለሁኝ ፡ ብዙ ፡ ሥራ አዝ፦ ይገርማል ፡ ይገርመኛል ስሜ ፡ ተለውጦ ፡ ታሪኬም ፡ ተቀይሯል