Loading
Singer
የነጠፈው ፡ ሸለቆ፡ ምንም ውኃ ፡ የለለበት፡ ስንቱ ፡ ጠጥቶት ፡ ረካ ፡ ተዓምር ፡ ሰሪው ፡ ሲገኝበት ፡ እሬት ሬት ያለው ሕይወት ፡ ሲቀምሱት ፡ ጣፈጠ ፡ አንተ ፡ እጅ ፡ ላይ ፡ ሲገባ ፡ ሁሉም ፡ ነገር ፡ ተለወጠ ፡ ስደክም ፡ እያበረታኝ ፡ ሳዝንም እያጽናናኝ ፡(2x) ፡ እግዚአብሔር ፡ እኔ አለው እያለ ፡ ሳይለየኝ ከእኔ ጋራ ዋለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በቂ ነኝ እንዳለ ፡ ክረምት ፡ በጋ ፡ ከእኔ ጋራ ፡ ዋለ ፡ መበርቻ ፡ መበርቻዬ ፡ መበርቻ ፡ መበርቻዬ ፡ መበርቻዬ ፡ (3x) ፡ አንተው ፡ ነህ ፡ ጌታዬ ፡ መጽናኛዬ ፡(3x) ፡ እየሱስ ጌታዬ ፡ በራድ ፡ አይደል ፡ ወይ ፡ ትኩስ ፡ እንድሁ ፡ ለብ ፡ ያለ ፡ ለጌታው ፡ መኖር ፡ እያቃተው ፡ ህይወቱ ፡ የሰለለ ፡ የፍቅሩ ፡ ጥልቀት ፡ እንጂ ፡እስካሁን ፡ መሰንበቱ ፡ እንደዝያማ ፡ ባይሆን ፡ ኖሮ ፡ ቁርጥ ፡ ነበር ፡ መጠፋቱ ፡ ስደክም ፡ እያበረታኝ ፡ ሳዝንም እያጽናናኝ ፡(2x) ፡ እግዚአብሔር ፡ እኔ አለው እያለ ፡ ሳይለየኝ ከእኔ ጋራ ዋለ ፡ እግዚአብሔር ፡ በቂ ፡ ነኝ ፡ እንዳለ ፡ ክረምት ፡ በጋ ፡ ከእኔ ጋራ ፡ ዋለ