Loading
Singer
አዝ፦ ማረፊያዬ ፡ ነህ ፡ ያረፍኩብህ መመኪያዬ ፡ ነህ ፡ የተመካሁብህ (፪x) ማምለጫዬ ፡ ነህ ፡ ያመለጥኩብህ ማምለጫ ፡ ማምለጫ ፡ ማምለጫ (፫x) ማምለጫ ፡ ማምለጫ ፡ አንተ ፡ ብቻ ማረፊያዬ ፡ ጌታዬ መመኪያዬ ፡ ጌታዬ ነው ፡ ሰላሜ ፡ ጌታዬ (፪x) ጉልበት ፡ ሆኖ ፡ እያበረታ ያንን ፡ ዘመን ፡ በእርሱ ፡ አለፍኩኝ ትዝ ፡ ይለኛል ፡ የአምላኬ ፡ ፍቅሩ ለደካማው ፡ ሲሰጥ ፡ ብርታቱ ታሪኬን ፡ ቀየረው ፡ ቀያየረው ኑሮዬን ፡ ለወጠው ፡ አጣፈጠው ብሰግድለት ፡ ለእርሱ ፡ ሲያንስበት ፡ ነው (፫x) አዝ፦ ማረፊያዬ ፡ ነህ ፡ ያረፍኩብህ መመኪያዬ ፡ ነህ ፡ የተመካሁብህ (፪x) ማምለጫዬ ፡ ነህ ፡ ያመለጥኩብህ ማምለጫ ፡ ማምለጫ ፡ ማምለጫ (፫x) ማምለጫ ፡ ማምለጫ ፡ አንተ ፡ ብቻ ረግቻለው ፡ እኔስ ፡ በአምላኬ እኖራለሁ ፡ ተደላድዬ መጨነቄን ፡ ከላዬ ፡ ወስዶ አሳረፈኝ ፡ ሰላሙን ፡ ሰጥቶ ታሪኬን ፡ ቀየረው ፡ ቀያየረው ኑሮዬን ፡ ለወጠው ፡ አጣፈጠው ብሰግድለት ፡ ለእርሱ ፡ ሲያንስበት ፡ ነው (፫x) አዝ፦ ማረፊያዬ ፡ ነህ ፡ ያረፍኩብህ መመኪያዬ ፡ ነህ ፡ የተመካሁብህ (፪x) ማምለጫዬ ፡ ነህ ፡ ያመለጥኩብህ ማምለጫ ፡ ማምለጫ ፡ ማምለጫ (፫x) ማምለጫ ፡ ማምለጫ ፡ አንተ ፡ ብቻ ማረፊያዬ ፡ ጌታዬ መመኪያዬ ፡ ጌታዬ ነው ፡ ሰላሜ ፡ ጌታዬ (፪x)