Loading
Singer
በአዲስ ፡ ሕይወት ፡ ኑሮ ፡ ከአንተ ፡ ጋር በሰላም ፡ በደስታ ፡ በፍቅር ኑሮ ፡ ናፍቄያለሁ ፡ ጌታዬ ቶሎ ፡ ና ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ተስፋዬ ኦሆሆሆሆሆሆሆ አዝ፦ ማራናታ ፡ ማራናታ አሜን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ቶሎ ፡ ና (፪x) ባልተሰማ ፡ ቋንቋ ፡ ልናገር ከቅዱሳኖች ፡ ጋራ ፡ ልዘምር ይሄ ፡ ነው ፡ ናፍቆቴ ፡ ቶሎ ፡ ና ውዴ ፡ ሆይ ፡ ኩራቴ ፡ አንተ ፡ ነህና ኦሆሆሆሆሆሆሆ አዝ፦ ማራናታ ፡ ማራናታ አሜን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ቶሎ ፡ ና (፪x) አዲሱን ፡ ነኝ ፡ ለብሼ የታረድከውን ፡ በግ ፡ ዳስሼ ይህን ፡ ለማየት ፡ ነው ፡ ናፍቆቴ እባክህ ፡ ቶሎ ፡ ና ፡ አባቴ ኦሆሆሆሆሆሆሆ አዝ፦ ማራናታ ፡ ማራናታ አሜን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ቶሎ ፡ ና (፪x) የምድሩ ፡ ኑሮዬ ፡ ከአንተ ፡ ጋር ጠቅሞኛል ፡ ጌታዬ ፡ ይኸው ፡ ልናገር ግን ፡ አሁን ፡ ናፍቆቴ ፡ ይሄ ፡ ነው ማራናታ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ የምለው ኦሆሆሆሆሆሆሆ አዝ፦ ማራናታ ፡ ማራናታ አሜን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ቶሎ ፡ ና (፬x)