Loading
Singer
አስሩ ፡ ቆነጃጅቶች ፡ ሙሽራውን ፡ ሲጠብቁ አምስቱ ፡ ልባሞች ፡ ነበሩ አምስቱ ፡ ደግሞ ፡ ሰነፎች ታዲያ ፡ አንተ ፡ ከየትኛው ፡ ነህ አንቺስ ፡ እህቴ ፡ ሆይ ሙሽራው ፡ በደጅ ፡ ነው ለኩስ ፡ ኩራዝህን ፡ ለኩሽ ፡ ኩራዝሽን አዝ፦ ማራናታ ፡ አሜን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ቶሎ ፡ ና (፫x) ናፍቆታችን ፡ አሜን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ቶሎ ፡ ና ማራናታ (ቶሎ ፡ ና) ፡ አሜን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ቶሎ ፡ ና የዚህ ፡ ዓለም ፡ መከራ ፡ እጅግ ፡ ቢበረታ ሙሽራው ፡ በደጅ ፡ ነው ፡ ሊመጣ እስኪ ፡ እንበል ፡ ማራናታ አዝ፦ ማራናታ ፡ አሜን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ቶሎ ፡ ና ማራናታ ፡ አሜን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ቶሎ ፡ ና ሙሽራ ፡ ሆይ ፡ ቶሎ ፡ ና ፡ ቶሎ ፡ ና ሙሽራ ፡ ሆይ ፡ ቶሎ ፡ ና (፬x) እረፍት ፡ የተጠራ ፡ እንደኛ ፡ ማነው በምድር ፡ ተቀምጦ ፡ በሠማይ ፡ ርስት ፡ ያለው ፡ (ርስት ፡ ያለው (፪x)) እንሄዳለን ፡ አዲሲቱ ፡ ሃገር ፡ (ሃገር ፡ ሃገር ፡ ሃገር ፡ አለኝ) አገር ፡ አለኝ ፡ በሠማይ (በሠማይ) ከበጉ ፡ ጋር ፡ በደስታ ፡ ልንኖር (ልንኖር) ሙሽራው ፡ ሊመጣ ፡ በደጅ ፡ ነው (በደጅ ፡ ነው (፪x)) በደጅ ፡ ነው ፡ በደጅ ፡ ነው (በደጅ ፡ ነው) አዝ፦ ማራናታ (ቶሎ ፡ ና ፡ ቶሎ ፡ ና) አሜን ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ቶሎ ፡ ና (፬x)