Loading
Singer
ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ድንጋይ ፡ አንከባሎ ማነው ፡ እንደአንተ ፡ መቃብር ፡ ፈንቅሎ ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ድል ፡ አድርጐ ፡ የተነሳ ማነው ፡ እንደአነት ፡ የይሁዳ ፡ አንበሳ (፪x) አዝ፦ ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ ኧረ ፡ ማነው ፡ ኃይለኛ ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ ኧረ ፡ ማነው ፤ ኧረ ፡ ማነው (፪x) ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ኃይሉ ፡ የበረታ ማነው ፡ እንደአንተ ፡ በሁሉ ፡ ላይ ፡ ጌታ ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ማኅተሙን ፡ የፈታ ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ጨካኙን ፡ የረታ (፪x) አዝ፦ ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ ኧረ ፡ ማነው ፡ ኃይለኛ ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ ኧረ ፡ ማነው ፤ ኧረ ፡ ማነው (፪x) ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ዙፋኑ ፡ በሰማይ ማነው ፡ እንደአንተ ፡ የሁሉ ፡ የበላይ ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ከብሮ ፡ ደምቆ ፡ ሚታይ ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ገናና ፡ ኤልሻዳይ (፪x) አዝ፦ ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ ኧረ ፡ ማነው ፡ ኃይለኛ ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ ኧረ ፡ ማነው ፤ ኧረ ፡ ማነው (፪x) ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ድንጋይ ፡ አንከባሎ ማነው ፡ እንደአንተ ፡ መቃብር ፡ ፈንቅሎ ማነው ፡ እንደአንተ ፡ ድል ፡ አድርጐ ፡ የተነሳ ማነው ፡ እንደአነት ፡ የይሁዳ ፡ አንበሳ (፪x) አዝ፦ ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ ኧረ ፡ ማነው ፡ ኃይለኛ ኧረ ፡ ማነው ፡ እንደአንተ ኧረ ፡ ማነው ፤ ኧረ ፡ ማነው (፪x)