Loading
Singer
እስትንፋስ ያላቸው ፍጥረታት በሙሉ እግዚአብሔር ትልቅ ነው ትልቅ ነው ይላሉ አንዳንዱ ፈልጎ አንዳንዱ በግድ አያስደንቅ ወይ ለእግዚአብሔር ሲሰግድን ማነው እንዳንተ ማነው?4x እንዳንተ ማነው?4x አህዛብ ደንግጡ ምድርን ተፍራው ፈላጭ ቆራጩ እሱ ብቻ ነው ታፍሮና ተከብሮት በዙፋኑ ያለው ከእግዚአብሔር በስተቀር የትኛው አምላክ ነው? ማነው እንዳንተ ማነው?4x እንዳንተ ማነው?4x የእድሜ ባለ ጸጋ ሁሌ አንፀባራቂ ለሰማይ ለምድሩ ለፍጥረቱ በቂ ከዘላለም በፊት ከጥንት የነበረው እግዚአብሔርን በዕድሜ የሚበልጠው ማነው ማነው እንዳንተ ማነው?4x እንዳንተ ማነው?4x የነገስታትን ወገብ የሚፈታ የሚፈታ ያኔ ጌታ ብቻውን ብዙ ገጥሞ የሚረዳ የኔ ጌታ ቃላቶች ተጨምቀው አንድ ቃል ቢሆኑም ያንተን ትልቅነት ሊገልፁት አይችሉም ማነው የላቀ የደመቀ በዓለም የታወቀ ማነው ያወቀ የረቀቀ ሁሌ የተደነቀ ማነው የጸና ያልወደቀ ሁሌ እንደደመቀ በትረ መንግስቱን ያለቀቀ ዘመኑ ያላለቀ እናገራለሁኝ እግዚአብሔር ነው ብዬ እመሰክራለሁ እግዚአብሔር ነው ብዬ በግምት አይደለም የምናገረው ሁሉን ቻይነቱን ስለማውቀው ነው በመላ እኮ አይደለም የምናገረው ሁሉን ቻይነቱን ስለማውቀው ነው ማነው እንዳንተ ማነው?4x እንዳንተ ማነው?4x