Loading
ማንም ፡ አያውቅም ፡ ያየሁትን ፡ ችግር ከጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ በስተቀር ጌታ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ጭንቀቴን ፡ የሚያውቀው እረፍት ፡ የሚሰጠኝ ድካሜንም ፡ ብርታቴንም ፡ ጌታ ፡ ሆይ ሃዘኔንም ፡ ጭንቀቴንም ፡ ታውቃለህ ማንም ፡ አያውቅም ፡ ያየሁትን ፡ ችግር ከጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ በስተቀር ጌታ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ጭንቀቴን ፡ የሚያውቀው እረፍት ፡ የሚሰጠኝ አንተ ፡ ብቻ ፡ በልቤ ፡ ውስጥ ፡ ያለኸው ሁሉም ፡ ነገር ፡ ምንም ፡ ሳይቀር ፡ ታውቃለህ አልናገርም ፡ ችግሬንም ፡ ለሰው ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ፡ ለአንተ ፡ ነው ሳልፈራ ፡ ሳላፍር ፡ ችግሬን ፡ በሙሉ ለአንተ ፡ እናገራለሁ በመንፈሴ ፡ ስቀዘቅዝ ፡ አምላኬ ያነቃኛል ፡ ስደነዝዝ ፡ ይመስገን ማንም ፡ አያውቅም ፡ ያየሁትን ፡ ችግር ከጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ በስተቀር ጌታ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ጭንቀቴን ፡ የሚያውቀው እረፍት ፡ የሚሰጠኝ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.