Loading
Singer
የተጣለውን የሚያነሳ ያዘነውን የሚያፅናና ማን አለ እንደ ጌታ/4 ማን ይረዳል ማን ይጠጋል ማን ይረዳል ደሃን አንተ ባትደርስለት ባትሆነው መታያ ማን ይረዳል ደሃን/2 ዛሬን አቅርበህ ነገን እራቅ እራቅ እራቅ ወረትን አታውቅ ሰው አይደለህ አትልም ፈቅ ያንተስ ተለየብኝ ከኔ አትልም ፈቅ ራራህልኝ ጥግት አልከኝ አንተ የኔ ነህ አልከኝ ወዳጅ ነህ ጌታዬ እውነት ለሆንክ ላንተ ልቤ ተሸነፈ/2 ዛሬን አቅርበህ ነገን እራቅ እራቅ እራቅ ወረትን አታውቅ ሰው አይደለህ አትልም ፈቅ ያንተስ ተለየብኝ ከኔ አትልም ፈቅ የተጣለውን የሚያነሳ ያዘነውን የሚያፅናና ማን አለ እንደ ጌታ/4