Loading
Singer
አዝ፦ አንደኛ ፡ ነው ፡ብዬ ፡ የምታመንበት (፪x) በሔድኩበት ፡ ሁሉ ፡ ሁሌ ፡ ሞኮራበት (፪x) ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (፪x) ከሲኦል ፡ ደጃፍ ፡ የመለሰኝ (እንደ ፡ ኢየሱሴ ፡ ማን ፡ ሊሆንልኝ ለሕይወቴ ፡ ቤዛ ፡ የሆነልኝ (ለኔ ፡ እንደርሱ ፡ ማን ፡ ሊሆንልኝ እጆቸን ፡ ይዞ ፡ ያሳደገኝ (ለኔ ፡ እንደርሱ ፡ ማን ፡ ሊሆንልኝ እስከ ፡ ፍጻሜው ፡ የሚያጸናኝ (ለኔ ፡ እንደርሱ ፡ ማን ፡ ሊሆንልኝ አዝ፦ አንደኛ ፡ ነው ፡ብዬ ፡ የምታመንበት (፪x) በሔድኩበት ፡ ሁሉ ፡ ሁሌ ፡ ሞኮራበት (፪x) ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (፪x) በሰማይ ፡ ቢሆን ፡ በምድርም (እንደ ፡ ኢየሱሴ ፡ ማን ፡ ሊሆንልኝ የልብን ፡ ሃሳብ ፡ የሚረዳኝ (ለኔ ፡ እንደርሱ ፡ ማን ፡ ሊሆንልኝ በፍቅሩ ፡ ቀርቦ ፡ የሚያጽናናኝ (ለኔ ፡ እንደርሱ ፡ ማን ፡ ሊሆንልኝ አትድከም ፡ አይዞህ ፡ በርታ ፡ የሚለኝ (ለኔ ፡ እንደርሱ ፡ ማን ፡ ሊሆንልኝ አዝ፦ አንደኛ ፡ ነው ፡ብዬ ፡ የምታመንበት (፪x) በሔድኩበት ፡ ሁሉ ፡ ሁሌ ፡ ሞኮራበት (፪x) ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (፪x) ከጠላቶቸ ፡ የታደገኝ (እንደ ፡ ኢየሱሴ ፡ ማን ፡ ሊሆንልኝ ስሙን ፡ ስጠራው ፡ አለሁ ፡ የሚለኝ (ለኔ ፡ እንደርሱ ፡ ማን ፡ ሊሆንልኝ ለቤቱ ፡ ስራ ፡ የመረጠኝ (ለኔ ፡ እንደርሱ ፡ ማን ፡ ሊሆንልኝ ታማኝ ፡ አድርጐ ፡ የቆጠረኝ (ለኔ ፡ እንደርሱ ፡ ማን ፡ ሊሆንልኝ አዝ፦ አንደኛ ፡ ነው ፡ብዬ ፡ የምታመንበት (፪x) በሔድኩበት ፡ ሁሉ ፡ ሁሌ ፡ ሞኮራበት (፪x) ኢየሱስ ፡ ነው ፡ ለእኔስ ፡ ኢየሱስ ፡ ነው (፪x)