Loading
Singer
ገና ፡ ከጅምሩ ፡ በዚህ ፡ ሂድ ፡ ያለኝ ወጥቼ ፡ እስክመለስ ፡ ዐይን ፡ ዐይኔን ፡ ያየኝ ጥርሴ ፡ እየሳቀ ፡ ልቤ ፡ እያለቀሰ የኖርኩበት ፡ ዘመን ፡ በክብር ፡ ተካሰ (፪x) አዝ:- አባት ፡ ብለው ፡ አይገልጸውም ወዳጅ ፡ ብለው ፡ አይገልጸውም ረዳት ፡ ብለው ፡ አይገልጸውም ኧረ ፡ እኔስ ፡ ማን ፡ ልበለው (፬x) ገዳዬ ፡ እንዳያየኝ ፡ እጁ ፡ ላይ ፡ ተኝቼ ደጅ ፡ አድሬ ፡ አላውቅም ፡ ከእቅፉ ፡ ወጥቼ (፪x) እዩ ፡ አባት (፪x) ፡ ነፍሱን ፡ እስከመስጠት (፪x) መንገዴን ፡ አጥሮታል ፡ ዙሪያዬ ፡ ግድግዳ እረ ፡ እንዴት ፡ ጭንቅ ፡ ነው ፡ የመከራው ፡ ናዳ (፪x) ከቤት ፡ ውስጥ ፡ ትንሽ ፡ ነኝ ፡ ዘመድ ፡ የለኝ ፡ ደግሞ የአለእድሜዬ ፡ ክብር ፡ አሳየኝ ፡ አቁሞ (፪x) አዝ:- አባት ፡ ብለው ፡ አይገልጸውም ወዳጅ ፡ ብለው ፡ አይገልጸውም ረዳት ፡ ብለው ፡ አይገልጸውም ኧረ ፡ እኔስ ፡ ማን ፡ ልበለው (፬x) ቀን ፡ ይማከራሉ ፡ ሌሊት ፡ ያደባሉ ህልም ፡ የነገርኳቸው ፡ አብረውኝ ፡ የበሉ ፡ ወንድሞች ፡ ተባሉ ሄጄ ፡ ሂጄ ፡ ደክሞኝ ፡ መንገድ ፡ ላይ ፡ ወድቄ ደግሞ ፡ እንዳይገድሉኝ ፡ በእጁ ፡ ትደብቄ ፡ እዛው ፡ ተደብቄ እዩ ፡ አባት (፪x) ፡ ነፍሱን ፡ እስከመስጠት (፭x)