Loading
Singer
አዝ፦ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ አምላክ ፡ ነህ (፪x) ለእኔ ፡ ልዩ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ ለእኔ ፡ ልዩ ፡ አምላክ ፡ ነህ (፪x) ግሩም ፡ ነህ ፡ ድንቅ ፡ ነህ ፡ እያልኩኝ ዘመርኩኝ ፡ ስለተገረምኩኝ (፬x) አለ/ማን ፡ እንዳንተ ፡ አለና ይብዛ ፡ ለአንተ ፡ ምሥጋና (፪x) አምላኬ/ጌታዬ ፡ በሰማይ ፡ በምድር የፈቀድከውን ፡ አርገሃል ፡ ክበር ፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ይገዛ ምሥጋናን ፡ ለአንተ ፡ ያብዛ (፪x) ከፍ ፡ በል ፡ አምላኬ ፡ ከፍ ፡ በል ከፍ ፡ በል ፡ ወዳጄ ፡ ከፍ ፡ በል ከፍ ፡ በል ፡ አምላኬ ፡ ከፍ ፡ በል ከፍ ፡ በል ፡ ተስፋዬ ፡ ከፍ ፡ በል አዝ፦ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ እንዴት ፡ ድንቅ ፡ አምላክ ፡ ነህ (፪x) ለእኔ ፡ ልዩ ፡ አምላክ ፡ ነህ ፡ ጌታዬ ለእኔ ፡ ልዩ ፡ አምላክ ፡ ነህ (፪x)