Loading
Singer
የእኔ ፡ ጌታ ፡ ክበር (ጌታ ፡ ክበር) (፪x) እኸ ፡ እኸ ፡ ክበር ፡ ለዘለዓለም ፡ ክበር (፪x) እንደአንተ ፡ ጌታ ፡ የለም እኸ ፡ እኸ ፡ ክበር ፡ ለዘለዓለም ፡ ክበር (፪x) እንደአንተ ፡ ጌታ ፡ የለም አዝ፦ ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራው ፡ ስምህን (፪x) ኢየሱሴ ፡ ልበል ፡ እንጂ ማን ፡ አንደአንተ ፡ ማን ፡ ወዳጅ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ማን ፡ ሊበጅ ወድሃኒዓለም ፡ ልበል ፡ እንጂ (፪x) አንተ ፡ እኮ ፡ ለእኔ ፡ ቅርብ ፡ ነህ ፡ ሰወርዋራ ፡ መንገድ ፡ የለህ አልዞርም ፡ ጽድቅን ፡ ፍለጋ ፡ ልቤ ፡ በአንተ ፡ አይሰጋ የሰዎች ፡ ምልጃ ፡ አያባብልህ የጻድቃን ፡ ምልጃ ፡ አያባብልህ ሰውን ፡ ለማዳን ፡ አንተው ፡ በቂ ፡ ነህ (፪x) አዝ፦ ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራው ፡ ስምህን (፪x) ሁሉ ፡ በእጅህ ፡ አያልቅብህ ጥንትም ፡ የአለህ ፡ ዛሬም ፡ የአለህ መለዋወጥ ፡ የሌለብህ ኢየሱሴ ፡ ዛሬም ፡ ያው ፡ ነህ/ደጉ ፡ አባቴ ፡ ካህኔ ፡ ነህ (፪x) አዝ፦ ማን ፡ ብዬ ፡ ልጥራው ፡ ስምህን (፪x) ኢየሱሴ ፡ ልበል ፡ እንጂ ማን ፡ አንደአንተ ፡ ማን ፡ ወዳጅ ከአንተ ፡ ሌላ ፡ ማን ፡ ሊበጅ ወድሃኒዓለም ፡ ልበል ፡ እንጂ (፪x)