Loading
Singer
ዓይኖቼን ፡ አንስቼ ፡ ወደ ፡ አምላኬ ፡ ሳይ እረዳት ፡ ፍለጋ ፡ ሳይ ፡ ወደ ፡ ሰማይ መጣልኝ ፡ መጣልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መጣልኝ መጣልኝ ፡ መጣልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መጣልኝ አዝ፦ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ (፪x) ሃዘን ፡ ልቤን ፡ ጐድቶት ፡ ትካዜ ፡ በዝቶ አለኝ ፡ ያልኩት ፡ ወዳጅ ፡ ከአጠገቤ ፡ ጠፍቶ ቀኑ ፡ ሲጨላልም ፡ ግራ ፡ ተጋብቼ ኢየሱስ ፡ ሲመጣ ፡ አየሁት ፡ በዓይኖቼ (፪x) አዝ፦ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ (፪x) አይጥልም (፭x) ፡ ጌታ ዘመድ ፡ ቢጠፋ ፡ ወዳጅ ፡ ቢጠፋ የቅርብም ፡ ያሉት ፡ ከጐን ፡ ቢታጣ አይተውም (፬x) ፡ ጌታ የቅርብም ፡ ያሉት ፡ ከጐን ፡ ቢታጣ የልብም ፡ ያሉት ፡ ከጐን ፡ ቢጠፋ ዓይኖቼን ፡ አንስቼ ፡ ወደ ፡ አምላኬ ፡ ሳይ እረዳት ፡ ፍለጋ ፡ ሳይ ፡ ወደ ፡ ሰማይ መጣልኝ ፡ መጣልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መጣልኝ መጣልኝ ፡ መጣልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ መጣልኝ አዝ፦ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ (፪x) ያለፈው ፡ ኑሮዬን ፡ ደግሜ ፡ ላላየው የፍቅሩ ፡ ዘይት ፡ ልቤን ፡ እያራሰው ነገዬን ፡ ሰጥቼው ፡ ለታማኙ ፡ ጌታ እዘምራለሁኝ ፡ ባርኮኛል ፡ በደስታ (፪x) አዝ፦ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ ኢየሱስ ፡ አለ ፡ ኢየሱስ ፡ አለ ማን ፡ አለኝ ፡ ላለ (፪x)