Loading
ጌታችንና ፡ አምላካችን ክብር ፡ ስግደት ፡ ይገባሃል ኃይል ፡ ብርታት ፡ ጥበብ ፡ ሞገስ ፍቅር ፡ በውስጥህ ፡ ተሞልተሃል (፪x) መጽሃፉን ፡ ወስደህ ፡ ማኅተሙን ፡ ፈትተሃል የሰዉን ፡ ጥያቄ ፡ አንተ ፡ መልሰሃል ክብር ፡ ይገባሃል (፬x) ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (፪x) ይህን ፡ ያዩ ፡ ዐይኖቼ ፡ ተያዙ ፡ በፍቅርህ ፡ ተማረከች ፡ ነፍሴ (፪x) አንተን ፡ ያዩ ፡ ዐይኖቼ ፡ ተያዙ ፡ በፍቅርህ ፡ ተማረከች ፡ ነፍሴ ሥራህን ፡ ያዩ ፡ ዐይኖቼ ፡ ተያዙ ፡ በፍቅርህ ፡ ተማረከች ፡ ነፍሴ ኃይልህ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው ስራህ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው ሥምህ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው ማዳንህ ፡ ግሩም ፡ ግሩም ፡ ግሩምና ፡ ድንቅ ፡ ነው ይህን ፡ ያዩ ፡ ዐይኖቼ ፡ ተያዙ ፡ በፍቅርህ ፡ ተማረከች ፡ ነፍሴ (፪x) አንተን ፡ ያዩ ፡ ዐይኖቼ ፡ ተያዙ ፡ በፍቅርህ ፡ ተማረከች ፡ ነፍሴ ሥራህን ፡ ያዩ ፡ ዐይኖቼ ፡ ተያዙ ፡ በፍቅርህ ፡ ተማረከች ፡ ነፍሴ ስለእኔ ፡ የፈሰሰው ፡ የደም ፡ ዋጋ ስለእኔ ፡ የሞተው ፡ ጌታ እኔን ፡ ነፃ ፡ አርጐኛል ፡ ከሞት ፡ ከኀጢአት ፡ ዕዳ ስለእኔ ፡ እርሱ ፡ ተጐዳ (፫x) ኢየሱስ ፡ ጌታ ፣ ኢየሱስ ፡ ፍቅር ኢየሱስ ፡ ታማኝ ፣ ኢየሱስ ፡ ታጋዥ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ መሃሪ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.