Loading
Singer
"(ሃሌሉያ) ሉዑል ፡ ሆይ ፡ ማደሪያህ ፡ እንደምን ፡ የተወደዱ ፡ ናቸው (ሃሌሉያ) ፡ እናመሰግንሃለን (ሃሌሉያ) (፫x) ፡ ማደሪያህ ፡ ውብ ፡ ነው (ሃሌሉያ) (፬x)" አዝ:- ማደሪያህ ፡ እንዴት ፡ ያማረ ፡ ነው (፪x) መንፈስህ ፡ እንዴት ፡ ያማረ ፡ ነው (፰x) የገባውን ፡ ቃልኪዳኑን ፡ ያላጠፈ ሲሸከመኝ ፡ ለዘመናት ፡ ያልሰነፈ በድካሜ ፡ የያለኝን ፡ ሳይለውጠው ስደርስበት ፡ ሁሉንም ፡ እንዳለኝ ፡ ነው (፪x) አዝ:- ማደሪያህ ፡ እንዴት ፡ ያማረ ፡ ነው (፪x) መንፈስህ ፡ እንዴት ፡ ያማረ ፡ ነው (፰x) "ያማረ ፡ ነው ፡ ማደሪያህ አንተ ፡ ያለህበት ፡ ጌታዬ ያማረ ፡ ነው ፡ መኖሪያህ ፡ ያማረ ፡ ነው" የትንቢቱን ፡ ቃል ፡ ሲፈጽመው ፡ በየተራ ተሳስቶ ፡ አንዴ ፡ ለሰው ፡ መች ፡ አወራ አወይ ፡ አባት ፡ ኀጢአቴን ፡ ተሸክሞ በአደባባይ ፡ እወደዋለሁ ፡ ይላል ፡ ቆሞ (፪x) እንዴት ፡ ከአምልኮ ፡ እነሳለሁ ከአምልኮ ፡ የሚሻል ፡ ምንድን ፡ ነው እንዴት ፡ ከጸሎት ፡ እነሳለሁ ከጸሎት ፡ የሚያስነሳኝ ፡ ምንድን ፡ ነው እንዴት ፡ መዝሙር ፡ አቆማለሁ ከመዘመር ፡ የሚሻል ፡ ምንድን ፡ ነው መዋያዬ ፡ ቅድስተ ፡ ቅዱሳን ማደሪያዬ ፡ ቅድስተ ፡ ቅዱሳን (፰x)