Loading
Singer
ማዳኑ ፡ ብዙ (፯x) ፡ ነው ብዙ (፯x) ፡ ነው ማዳኑ ፡ ብዙ (፮x) ፡ ነው ብዙ ፡ ነው አዝ፦ ማዳኑ ፡ ብዙ ፡ ነው ብዙ ፡ ብዙ ፡ ነው ብዙ ፡ ነው (፪x) ለእኛ ፡ ያረገው ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) እናመስግነው ፡ እናመስግነው እንስግድለት ፡ እናመስግነው ለእኛ ፡ ያረገው ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ድንግዝግዝ ፡ ብሎን ፡ መንገዱ ፡ ጠፍብቶን ግራ ፡ ሲገባን ያገኘን ፡ መስሎት ፡ ጠላት ፡ ተደስቶ የውድቅት ፡ ወሬ ፡ ሲያሰማን የማይጥል ፡ ጌታ ፡ ድንገት ፡ ደረሰና ድንቅ ፡ አረገልን ጉድጓዱን ፡ ደፍኖ ፡ ወጥመዱን ፡ ሰበረው ለእኛስ ፡ ማምለጥ ፡ ሆነልን አዝ፦ ማዳኑ ፡ ብዙ ፡ ነው ብዙ ፡ ብዙ ፡ ነው ብዙ ፡ ነው (፪x) ለእኛ ፡ ያረገው ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) እናመስግነው ፡ እናመስግነው እንስግድለት ፡ እናመስግነው ለእኛ ፡ ያረገው ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) እንደ ፡ በደላችን ፡ ያላረገብን ፡ የተሸከመን ታማኝነቱ ፡ እጅጉን ፡ የበዛ ሳይሰለች ፡ በፀጋው ፡ ያቆመን እንዘምርለት ፡ ለውለታው ፡ ምላሽ ብዙ ፡ ምሥጋና ተራራም ፡ ቢንሆን ፡ ሸለቆም ፡ ብንወርድ ያልተወን ፡ እርሱ ፡ ነውና እናመስግነው ፡ እናመስግነው እንስግድለት ፡ እናመስግነው ለእኛ ፡ ያረገው ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) ለእኛ ፡ ሳይገባን ፡ ተጠነቀቀልን ስንቴ ፡ ታደገን የአውሬውን ፡ መንጋጋ ፡ የዘጋው ፡ እርሱ ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ ይክበር ፡ ይመስገን ለነገም ፡ ቢሆን ፡ በፍፁም ፡ አንሰጋም ጌታ ፡ ታማኝ ፡ ነው ትንፋሻችንን ፡ እና ፡ መንገዳችን ፡ ሁሉ በእራሱ ፡ በእግዚአብሔር ፡ እጅ ፡ ነው አዝ፦ ማዳኑ ፡ ብዙ ፡ ነው ብዙ ፡ ብዙ ፡ ነው ብዙ ፡ ነው (፪x) ለእኛ ፡ ያረገው ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x) እናመስግነው ፡ እናመስግነው እንስግድለት ፡ እናመስግነው ለእኛ ፡ ያረገው ፡ እጅግ ፡ ብዙ ፡ ነው (፪x)