Loading
Singer
እንደ ማሪያም ከእግሮችህ ስር እቀመጣለሁ ክብሬን ዝናዬን ያለኝን ሁሉ ከታች እጥላለሁ ክብሬን ዝናዬን ሁሉ እጥላለሁ ጌታ እገዛልሃለሁ ልገዛልህ ጌታዬ እርሜን ነቅዬ ሌላ ሃሳቤን ከኋላ ጥዬ ልገዛልህ ጌታዬ የማጸይፍህ የማሳዝንህ ቢሆን ወራዳ ልጅ ካባቱ ቤት የሚሻለውን ከወዴት ያገኛል ይኸው ጀርባዬን እሰጥሃለሁ ብትገርፈኝ እወዳለሁ መንገዳቸውን እንደማያውቁ ተላላፊዎች ነፋስ ስከተል ያለሃሳብ ሮጬ እንዳልሳሳት ስጋዬን ግዛው ጌታ እባክህ ልገራ በልጓምህ ዝና ይቅርብኝ ሃብትም አይረባኝ ክብርም አይጠቅመኝ ከጸሐይ ቤታች ምን ትርፍ ይገኛል ሁሉም ከንቱ ነው እድል ፈንታዬ አንተ ነህና ጌታ ላንተ ልገዛ