Loading
Singer
ትላንት ፡ በጆሮዬ ፡ ከሰማሁት ዓይኔም ፡ አይቶሃል ልቤም ፡ ወዶሃል ልዩ ፡ ነሃ X፪ ልዩ ፡ ነህ ፡ አሃሃ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አሃሃ ልዩ ፡ አሃሃ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አሃሃ ወዳጅ ፡ ሸቀጥ ፡ ሆኖ ፡ በገንዘብ ፡ ሲገዛ X፪ ለነገ ፡ ያስቀመጡት ፡ ሲናድ ፡ እንደዋዛ X፪ የእዳ ፡ ጽህፈቴ ፡ በዝቶ ፡ ሲከብደኝ X፪ በደሃ ፡ ጐጆዬ ፡ ገብተህ ፡ አየሁኝ ኧረ ፡ እኔስ ፡ አየሁኝ ኢየሱስ ፡ የአንተ ፡ እኮ ፡ ፍቅር ፡ ኧረ ፡ ይለያል በቀንምም ፡ በማለዳም ፡ ያዘምረኛል X፪ ልዩ ፡ ነህ ፡ አሃሃ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አሃሃ ልዩ ፡ አሃሃ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አሃሃ ለጻድቅ ፡ የሚሞት ፡ በጭንቅ ፡ ተገኝቶ X፪ ሃጢውን ፡ ማን ፡ ይዋስ ፡ ከሰው ፡ መሃል ፡ ወጥቶ X፪ የእዳ ፡ ጽህፈቴ ፡ በዝቶ ፡ ሲከብደኝ X፪ ሕይወትን ፡ ሰጠኸኝ ፡ ቀርበህ ፡ ታደከኝ X፪ ብር ፡ ወርቅም ፡ አይደለም ፡ የፍቅር ፡ መለኪያህ እንዲሁ ፡ መወደድህ ፡ ነው ፡ በደምህ ፡ አጥበህ X፪ ልዩ ፡ ነህ ፡ አሃሃ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አሃሃ ልዩ ፡ አሃሃ ፍቅር ፡ ነህ ፡ አሃሃ