Loading
Singer
የአምላኬ ፡ ስራው ፡ ይገርመኛል የኢየሱሴ ፡ ስራው ፡ ይደንቀኛል (፪x) ይሁን ፡ ይሁን ፡ ብሎ ፡ ፈጥሮ ፡ ሠማይን ይሁን ፡ ይሁን ፡ ብሎ ፡ ፈጥሮ ፡ ምድርን አዝ፦ ይገርማል (፫x) ሥራው ፡ ያስገርማል ይደንቃል ፡ (ይደንቃል) (፫x) ሥራው ፡ ያስደንቃል ይሁን ፡ ብሎ ፡ ከፈጠራቸው በቃል ፡ ብቻ ፡ እርሱ ፡ ካደረጋቸው እኔን ፡ ለየት ፡ አድርጐኛል ጌታዬ ፡ በአምሳሉ ፡ ፈጥሮኛሉ (፪x) ይሁን ፡ ብሎ ፡ ከፈጠራቸው በቃል ፡ ብቻ ፡ እርሱ ፡ ካዘዛቸው እኔን ፡ ለየት ፡ አድርጐኛል ጌታዬ ፡ በአምሳሉ ፡ ፈጥሮኛሉ (፪x) ፍጥረትን ፡ ሲፈጥር ፡ የሚገርመኝ ፡ ለእኔ ሠማይ ፡ ይሁን ፡ አለ ፡ ሁነ ፡ ድሮ ፡ ያኔ ይሁን ፡ ከተባለው ፡ ለየት ፡ አድር እርሱን ፡ የምመስል ፡ ውብ ፡ አድርጐ ፡ ሰርቶኛል ገዢ ፡ አደረገኝ ፡ በፍጥረት ፡ ሁሉ ፡ ላይ የበላይ ፡ እንድሆን ፡ ትዛዝ ፡ ሰጠኝ ፡ ከላይ ልዩ ፡ ሰው ፡ አድርጐ ፡ በምድር ፡ አስቀመጠኝ ይሁን ፡ ብሎ ፡ ሳይሆን ፡ በእጆቹ ፡ ሰራኝ አዝ፦ ይገርማል (፫x) ሥራው ፡ ያስገርማል ይደንቃል ፡ (ይደንቃል) (፫x) ሥራው ፡ ያስደንቃል የአምላኬ ፡ ስራው ፡ እኔስ ፡ ይደንቀኛል ከአፉ ፡ የሚወጣው ፡ ቃል ፡ አስገርሞኛል ቃል ፡ ተናግሮ ፡ ብቻ ፡ ሁሉን ፡ ውብ ፡ አረገ እኔን ፡ በእራሱ ፡ አምሳል ፡ ቀርጾኝ ለየት ፡ አደረገ የአምላኬ ፡ ስራው ፡ ይገርመኛል የኢየሱሴ ፡ ስራው ፡ ይደንቀኛል (፪x) ይሁን ፡ ይሁን ፡ ብሎ ፡ ፈጥሮ ፡ ሠማይን ይሁን ፡ ይሁን ፡ ብሎ ፡ ፈጥሮ ፡ ምድርን አዝ፦ ይገርማል (፫x) ሥራው ፡ ያስገርማል ይደንቃል ፡ (ይደንቃል) (፫x) ሥራው ፡ ያስደንቃል ይሁን ፡ ብሎ ፡ ከፈጠራቸው በቃል ፡ ብቻ ፡ እርሱ ፡ ካዘዛቸው እኔን ፡ ለየት ፡ አድርጐኛል ጌታዬ ፡ በአምሳሉ ፡ ፈጥሮኛሉ (፪x)