Loading
Singer
ከልብ ፡ የሆነ ፡ ምሥጋናዬን ልሰዋ ፡ በፊትህ ፡ ጌታዬ ከልብ ፡ የሆነ ፡ አምልኮዬን ልሰዋ ፡ በፊትህ ፡ ጌታዬ ልሰዋልህ (፪x) ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋናዬን ልሰዋልህ (፪x) ፡ ልሰዋ ፡ አምልኮዬን ልሰዋልህ (፪x) ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋናዬን ልሰዋልህ (፪x) ፡ ልሰዋ ፡ አምልኮዬን ልሰዋ ፡ ምሥጋናዬን ፡ ልሰዋ ፡ አምልኮዬን (፪x) ሁኔታን ፡ አይቼ ፡ በገና ፡ አላነሳም ሞላ ፡ አልሞላም ፡ ብዪ ፡ አምልኮ ፡ አልቀንስም የለት ፡ ነው ፡ ተግባሬ ፡ ስምህን ፡ ማወደስ ጌታ ፡ አንተ ፡ ስትከብር ፡ ይለኛል ፡ ደስ ፡ ደስ (፪x) ምሥጋናን ፡ ሚሰዋ ፡ ስምህን ፡ ያከብረዋል ማዳንህን ፡ ደግሞ ፡ በምሥጋናው ፡ ያወራል (፪x) ልሰዋልህ (፪x) ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋናዬን ልሰዋልህ (፪x) ፡ ልሰዋ ፡ አምልኮዬን ከሥም ፡ ሁሉ ፡ በላይ ፡ ታላቅ ፡ ሥም ፡ ይዘሃል በሰማዩ ፡ ስፍራ ፡ በክብር ፡ ተቀምጠሃል ፍጥረት ፡ ይስገድልህ ፡ ፍጥረት ፡ ያመስግንህ መላዕክት ፡ ለስምህ ፡ ለክብርህ ፡ ይስገዱልህ (፪x) ልሰዋልህ (፪x) ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋናዬን ልሰዋልህ (፪x) ፡ ልሰዋ ፡ አምልኮዬን ልሰዋልህ (፪x) ፡ ልሰዋ ፡ ምሥጋናዬን ልሰዋልህ (፪x) ፡ ልሰዋ ፡ አምልኮዬን ልሰዋ ፡ ምሥጋናዬን ፡ ልሰዋ ፡ አምልኮዬን (፪x)