Loading
Singer
አዝ፦ ልቅረብህ ፡ አብዝቼ ፡ ልወቅህ ፡ አብዝቼ ልቅረብህ ፡ አብዝቼ ፡ ልወቅህ ፡ አብዝቼ ያወኩ ፡ ለታ ፡ ወድሀለሁ ፡ ፈራሀለሁ ፡ እመስልኃለሁ ያወኩ ፡ ለታ ፡ ወድሀለሁ ፡ ፈራሀለሁ ፡ እመስልኃለሁ ዋላ ፡ ወደ ፡ ዉሃ ፡ ምንጭ ፡ እንደምትናፍቅ ነፍሴን ፡ አንተን ፡ ተጠማች አንተን ፡ ትናፍቅሐለች አቅሜ ፡ ነህና ፡ ብርታቴ ፡ ነህና ሁሌም ፡ ልቅረብህ ፡ ጌታ ፡ ፊትህ ፡ ልምጣና አዝ፦ ልቅረብህ ፡ አብዝቼ ፡ ልወቅህ ፡ አብዝቼ ልቅረብህ ፡ አብዝቼ ፡ ልወቅህ ፡ አብዝቼ ያወኩ ፡ ለታ ፡ ወድሀለሁ ፡ ፈራሀለሁ ፡ እመስልኃለሁ ያወኩ ፡ ለታ ፡ ወድሀለሁ ፡ ፈራሀለሁ ፡ እመስልኃለሁ ካንተ ፡ ጋር ፡ የዋለ ፡ ክብርሕንም ፡ ያየ መች ፡ ሌላ ፡ ነገር ፡ ያሰኘዋል ፡ ሁልጊዜ ፡ ይናፊቅኃል ክብር ፡ አለዉ ፡ ፊትህ ፡ ግርማ ፡ ሞገስህ ይፈሩኃል ፡ ያከብሩኃል ፡ አንተን ፡ ሚወዱ አዝ፦ ልቅረብህ ፡ አብዝቼ ፡ ልወቅህ ፡ አብዝቼ ልቅረብህ ፡ አብዝቼ ፡ ልወቅህ ፡ አብዝቼ ያወኩ ፡ ለታ ፡ ወድሀለሁ ፡ ፈራሀለሁ ፡ እመስልኃለሁ ያወኩ ፡ ለታ ፡ ወድሀለሁ ፡ ፈራሀለሁ ፡ እመስልኃለሁ የእምነት ፡ አባቶቼ ፡ ለጽድቅ ፡ የጨከኑ ላንተ ፡ ለመኖር ፡ ብቻ ፡ የወሰኑ ወንጌሉን ፡ የእዉነት ፡ ያመኑ ምድርን ፡ የናቁ ፡ ከኃጥያት ፡ የራቁ ምሳሌ ፡ ሆነዉ ፡ አልፈዋል ፡ አንተን ፡ ያወቁ ፊትህ ፡ ልምጣ ፡ ልፈልግህ ፡ ሰላሜ ፡ ያለዉ ፡ እግር ፡ ስር ፊትህ ፡ ልምጣ ፡ ልፈልግህ ፡ ደስታዬ ፡ ያለዉ ፡ እግር ፡ ስር ፊትህ ፡ ልምጣ ልፈልግህ ሰላሜ ያለዉ እግር ፡ ስር ፊትህ ፡ ልምጣ ፡ ልፈልግህ ፡ ደስታዬ ፡ ያለዉ ፡ እግር ፡ ስር