Loading
በንፁህ ፡ ልብና ፡ በንፁህ ፡ አንደበት ሰው ፡ ሁሉ ፡ ያክብርህ ፡ በአምልኮ ፡ ስግደት የተቀደሱ (፫x) ፡ እጆች ፡ ይነሱ ለቅድስናህ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ ክብር ፡ ይሁን (፬x) ቀዱስ ፡ ነህ ፡ ቅዱስ ፡ አምላክ (፬x) ጻድቅ ፡ ነህ ፡ ጻድቅ ፡ አምላክ (፫x) ፍፁም ፡ ነህ ፡ ፍፁም ፡ አምላክ (፫x) እንከን ፡ የለብህም (፰x) ፍፁም ፡ ነህ ፡ ለዘለዓለም (፰x) ሥምህ ፡ ሥራህ ፡ ቤትህ ፡ ሕዝብህ ፡ ቅዱስ ሃሳብ ፡ መንገድህ ፡ ፈቃድህ ፡ ፍርድህ ፡ ቅዱስ ቃልህ ፡ ተስፋህ ፡ ምሬት ፡ ስጦታህ ፡ ቅዱስ ዙፋን ፡ ማደሪያ ፡ በትረ-መንግሥትህ ፡ ቅዱስ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር (፬x) ቅዱስ ፡ እግዚአብሔር (፬x) ስለ ፡ ቅድስናህ (፫x) አምልኳችን ፡ ዛሬ ያርግ ፡ በዝማሬ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.