Loading
Singer
ለእኔስ ፡ እግዚአብሔር ፡ መታመኛዬ (፪x) ለእኔስ ፡ እግዚአብሔር ፡ መደገፊያዬ (፪x) ለእኔስ ፡ አምላኬ ፡ መታመኛዬ (፪x) ለእኔስ ፡ አምላኬ ፡ መደገፊያዬ (፪x) አዝ፦ በአምላኬ ፡ ጥላ ፡ እተማመናለሁ በመከራዬ ፡ ሲረዳኝ ፡ እያየሁ ወጀብ ፡ ቢበዛ ፡ ልቤ ፡ መች ፡ ይፈራል የአምናው ፡ ተዐምራት ፡እምነት ፡ ሆኖልኛል (፪x) ምድር ፡ ብትናወጥ ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x) ኦ ፡ ሰማይ ፡ ቢንቀጠቀጥ ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x) ኦ ፡ ተስፋ ፡ የማደርገው ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x) ኦ ፡ ክንዱ ፡ የማይዝለው ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x) አዝ፦ በአምላኬ ፡ ጥላ ፡ እተማመናለሁ በመከራዬ ፡ ሲረዳኝ ፡ እያየሁ ወጀብ ፡ ቢበዛ ፡ ልቤ ፡ መች ፡ ይፈራል የአምናው ፡ ተዐምራት ፡እምነት ፡ ሆኖልኛል (፪x) ኑሮ ፡ ባይመቸኝ ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x) ኦ ፡ ውጊያው ፡ ባይመቸኝ ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x) ኦ ፡ ክንዱ ፡ የማይዝለው ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x) ኦ ፡ ተስፋ ፡ የማደርገው ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x) ለእኔስ ፡ እግዚአብሔር ፡ መታመኛዬ (፪x) ለእኔስ ፡ እግዚአብሔር ፡ መደገፊያዬ (፪x) ለእኔስ ፡ አምላኬ ፡ መታመኛዬ (፪x) ለእኔስ ፡ አምላኬ ፡ መደገፊያዬ (፪x) አዝ፦ በአምላኬ ፡ ጥላ ፡ እተማመናለሁ በመከራዬ ፡ ሲረዳኝ ፡ እያየሁ ወጀብ ፡ ቢበዛ ፡ ልቤ ፡ መች ፡ ይፈራል የአምናው ፡ ተዐምራት ፡እምነት ፡ ሆኖልኛል (፪x) ደካማ ፡ ብመስልም ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x) ኦ ፡ ወድቄ ፡ ባገግም ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x) ኦ ፡ ፈጥኖ ፡ የሚረዳኝ ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x) ኦ ፡ ብወድቅ ፡ የሚያነሳኝ ፡ ለእኔስ ፡ አለኝ ፡ ጌታ (፪x) አዝ፦ በአምላኬ ፡ ጥላ ፡ እተማመናለሁ በመከራዬ ፡ ሲረዳኝ ፡ እያየሁ ወጀብ ፡ ቢበዛ ፡ ልቤ ፡ መች ፡ ይፈራል የአምናው ፡ ተዐምራት ፡እምነት ፡ ሆኖልኛል (፪x)