Loading
(ጌታዬ ፡ አዎ) (፪x) ለእኔ ፡ መመኪያ ፡ ነው (፬x) (ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ ያ ፡ ወጀቡ (ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ ያ ፡ ማዕበሉ (ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ አላገኘኝ (ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ ከልለኸኝ (፪x) ከፊት ፡ ወጥተህ ፡ በመንገዴ ቀና ፡ ሆኗል ፡ አካሄዴ (፪x) አንተን ፡ ብዬ ፡ እኔ ፡ ያኔ አላፈርኩም ፡ በዘመኔ (፪x) (ለእኔስ) ፡ ሥምህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ (ለእኔስ) ፡ ፍቅርህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ (፪x) (ጌታዬ ፡ አዎ) (፪x) ከፊት ፡ ወጥተህ ፡ በኑሮዬ ሥምህ ፡ ሆኗል ፡ መመኪያዬ (፪x) ለእኔ ፡ መመኪያ ፡ ነው (፬x) (ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ ያ ፡ ወጀቡ (ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ ያ ፡ ማዕበሉ (ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ አላገኘኝ (ጌታዬ ፡ አዎ) ፡ ከልለኸኝ (፪x) ውሎ ፡ የሚያድረው ፡ ልቤ ፡ ሰላም አንተን ፡ ሲያስብ ፡ አንተን ፡ ሰያልም ውሎ ፡ የሚያድረው ፡ ልቤ ፡ ደህና አንተን ፡ ሲያስብ ፡ እንደገና አንተን ፡ ብዬ ፡ እኔ ፡ ያኔ አላፈርኩም ፡ በዘመኔ (፪x) (ለእኔስ) ፡ ሥምህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ (ለእኔስ) ፡ ፍቅርህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ (፪x) አንተን ፡ ብዬ ፡ እኔ ፡ ያኔ አላፈርኩም ፡ በዘመኔ (፪x) (ለእኔስ) ፡ ሥምህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ (ለእኔስ) ፡ ፍቅርህ ፡ (ለእኔስ) ፡ አለኝ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.