Loading
Singer
አዝ:- ተናግሬም ፡ አልጨርሰው ፡ ጌታ ፡ ለእኔ ፡ ያደረገው (፪x) ልነሳና ፡ እስኪ ፡ ልቀኝ ፡ ለእርሱ ፡ ሚሆን ፡ ቋንቋ ፡ ቢገኝ (፪x) ዝም ፡ ልል ፡ አልችልም ፍቅርህ ፡ ዝም ፡ አያሰኝም ጥበቃህና ፡ ምሕረትህ ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው መውደድህ (፪x) ለመጠሩት ፡ ሁሉ ፡ ባለ ፡ ጠጋ ከወንድም ፡ አብልጦ ፡ የሚጠጋ ከማንስ ፡ ጋር ፡ ከቶ ፡ ይወዳደራል ከአእላፋት ፡ ይልቅ ፡ እርሱ/ጌታ ፡ ይበልጣል (፪x) አዝ:- ተናግሬም ፡ አልጨርሰው ፡ ጌታ ፡ ለእኔ ፡ ያደረገው (፪x) ልነሳና ፡ እስኪ ፡ ልቀኝ ፡ ለእርሱ ፡ ሚሆን ፡ ቋንቋ ፡ ቢገኝ (፪x) ዝም ፡ ልል ፡ አልችልም ፍቅርህ ፡ ዝም ፡ አያሰኝም ጥበቃህና ፡ ምሕረትህ ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው መውደድህ (፪x) ከቤቱ ፡ በረከት ፡ የሚያጠግበን የዘላለም ፡ አባት ፡ የማይተወን ጎልማስነታችን ፡ ደስ ፡ የምያሰኛት ውዱ ፡ የእኛ ፡ ጌታ ፡ የእኛ ፡ መድሃኒት (፪x) አዝ:- ተናግሬም ፡ አልጨርሰው ፡ ጌታ ፡ ለእኔ ፡ ያደረገው (፪x) ልነሳና ፡ እስኪ ፡ ልቀኝ ፡ ለእርሱ ፡ ሚሆን ፡ ቋንቋ ፡ ቢገኝ (፪x) ዝም ፡ ልል ፡ አልችልም ፍቅርህ ፡ ዝም ፡ አያሰኝም ጥበቃህ ፡ ምሕረትህ ፡ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው መውደድህ (፪x)