Loading
Singer
ሃሎ? ሄሎ (፬x) "ለምኑ ፡ ይሰጣችኋል ፈልጉ ፡ ታገኙማላሽሁ መዝጊያውን ፡ አንኳኩ ፡ ይከፈትላችኋል" ለምኑ ፡ ይሰጣችኋል ፈልጉ ፡ ታገኛላሽሁ መዝጊያውን ፡ አንኳኩ ፡ ይከፈትላችኋል ለሚለምንም ፡ ሁሉም ፡ ይሰጣል (፪x) አዝ፦ የምለምንህን ፡ ትሰጠኛለህ የምጠይቕን ፡ ትመልሳለህ ስናገር ፡ ወደአንተ ፡ ትሰማኛለህ አንተ ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ አባቴ ፡ ነህ አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ነህ (፪x) "ለምኑ ፡ ይሰጣችኋል ፈልጉ ፡ ታገኙማላሽሁ መዝጊያውን ፡ አንኳኩ ፡ ይከፈትላችኋል" ከመጠኛቴ ፡ በፊት ፡ እጸልያለሁ ከአልጋዬም ፡ አጠገብ ፡ እንበረከካለሁ ጥሩ ፡ እንቅልፍ ፡ እንዲሰጠኝ በህልሜ ፡ እንዲናገረኝ ከመተኛቴ ፡ በፊት ፡ እጸልያለሁ (፪x) መልካም ፡ እንቅልፍ ፡ እሰጥሻለሁ በዙሪያሽ ፡ እጠብቅሻለሁ አትፍሪ ፡ አኔ ፡ ከአንቺ ፡ ጋር ፡ ነኝ ጸሎትሽን ፡ ሰምቻለሁ (፪x) አዝ፦ የምለምንህን ፡ ትሰጠኛለህ የምጠይቕን ፡ ትመልሳለህ ስናገር ፡ ወደአንተ ፡ ትሰማኛለህ አንተ ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ አባቴ ፡ ነህ አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ነህ (፪x) "ለምኑ ፡ ይሰጣችኋል ፈልጉ ፡ ታገኙማላሽሁ መዝጊያውን ፡ አንኳኩ ፡ ይከፈትላችኋል" ከመመገቤ ፡ በፊት ፡ እጸልያለሁ ጌታን ፡ ቢባርክልኝ ፡ እለምነዋለሁ ለጤንነቴ ፡ እንዲስማማኝ ፡ በሽታም ፡ እንዳይዘኝ ከመመገቤ ፡ በፊት ፡ እጸልያልሁ (፪x) ምግብህን ፡ እባርካለሁ እንዲስማማህ ፡ አደርጋለሁ እኔም ፡ አሳድግሃለሁ ጸሎትህን ፡ ሰምቻለሁ (፪x) አዝ፦ የምለምንህን ፡ ትሰጠኛለህ የምጠይቕን ፡ ትመልሳለህ ስናገር ፡ ወደአንተ ፡ ትሰማኛለህ አንተ ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ አባቴ ፡ ነህ አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ነህ (፪x) አዝ፦ የምለምንህን ፡ ትሰጠኛለህ የምጠይቕን ፡ ትመልሳለህ ስናገር ፡ ወደአንተ ፡ ትሰማኛለህ አንተ ፡ አባቴ ፡ ነህ ፡ አባቴ ፡ ነህ አንተ ፡ አምላኬ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ነህ (፪x) "ለምኑ ፡ ይሰጣችኋል ፈልጉ ፡ ታገኙማላሽሁ መዝጊያውን ፡ አንኳኩ ፡ ይከፈትላችኋል"