Loading
Singer
የተማረውን ፡ ሕይወት ፡ አንተን ፡ የሚያሳየው እንድትሰጠኝ ፡ ጌታ ፡ ሁልጊዜ ፡ ልመናዬ ፡ ነው የተማረውን ፡ ምላስ ፡ አንተን ፡ የሚያከብረው እንድትሰጠኝ ፡ ጌታ ፡ ሁልጊዜ ፡ ልመናዬ ፡ ነው ልመናዬ ፡ ሌላ ፡ አይደለም ፡ ኦሆሆሆ ልመናዬ ፡ ሌላ ፡ አይደለም ፡ ኦሆሆሆ ልመናዬ ፡ ሌላ ፡ አይደለም ፡ ኦህህህ ልመናዬ ፡ ሌላ ፡ አይደለም በዚህ ፡ ጉብዝናዬ (፪x) በዚህ ፡ ወጣትነት (፪x) አንተው ፡ ታይበት (፪x) ከዚህ ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ እሻለሁ (፪x) ከዚህ ፡ ወዲያ ፡ ምን ፡ እሻለሁ ከዚህ ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ እሻለሁ በዚህ ፡ ጉብዝናዬ (፪x) በዚህ ፡ ወጣትነት (፪x) ፍቅርህ ፡ ማረከኝ (፪x) ከዚህ ፡ ሌላ ፡ ምን ፡ እሻለሁ (፪x) ከአንተ ፡ ወዲያ ፡ ምን ፡ እሻለሁ (፪x) ስለፍቅር ፡ ቢወራ ፡ ባለሁበት ምናገረው ፡ አለኝ ፡ የቀመስኩት ለውድድር ፡ የማይቀርብ ፡ የማይመች ነፍሴን ፡ ደግሞ ፡ ለራሱ ፡ የማረካት እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ፍቅር ፡ እኔ ፡ አላየሁም (፪x) እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ፍቅር ፡ እኔ ፡ አልሰማሁም (፪x) ስለፍቅር ፡ ቢወራ ፡ ባለሁበት ምናገረው ፡ አለኝ ፡ የቀመስኩት ለውድድር ፡ የማይቀርብ ፡ የማይመች ነፍሴን ፡ ደግሞ ፡ ለራሱ ፡ የማረካት እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ፍቅር ፡ እኔ ፡ አላየሁም (፪x) እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ፍቅር ፡ እኔ ፡ አልሰማሁም (፪x)